ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፉ በሽታዎችን ለመከልከል የተቋማት ቅንጅታዊ አሠራርን ማጠናከር ይገባል።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአንድ ጤና ማስተባበሪያ መማክርት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ ላይ ውይይት አድርጓል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ...

ወጣቶች የሀገር ተረካቢነት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ወጣቶች ማኅበር 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር የዲሞክራሲ ባሕል ግንባታ አማካሪ መስፍን አበጀ (ዶ.ር) የአማራ ወጣቶች ማኅበር ላለፉት አምስት ዓመታት በተለያዩ...

“የአፍሪካ እና የካሪቢያን ሀገራት ሕዝቦች በቦታ የተራራቁ ግን በታሪክ እና ማንነት የተዋሃዱ ናቸው” አቶ...

አዲስ አበባ: ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ እና የካረቢያን ሀገራት የጤና ሚኒስትሮች ሥብሠባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የካረቢያን ሀገራት ኅብረት (ካሪኮም) ዋና ጸሐፊ ካርላ ባርኔት የካሪቢያን ሀገራት ኅብረት የዛሬውን ውይይት ከአፍሪካ ኅብረት ጋር ያለውን ግንኙነት...

“በጀግኖች ደም የፀናች ሀገር በልማት አርበኞቿ የልዕልና ጉዞዋን ታሳካለች” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በሁሉም መስክ ፅኑ መሠረት ያላት ብርቱ ሀገር የመገንባት ተግባራችንን እየከወን ነው ብለዋል። ዛሬ የጽናት ቀንን ምክንያት በማድረግ በላባቸውና በትጋታቸው ሀገር...

“ጽናት ለሀገር ሉዓላዊነት የሚከፈል የመስዋዕትነት ማረጋገጫ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ "ጽኑ መሠረት ብርቱ ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የጽናት ቀንን በልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች አክብሯል። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ...