ሳምንቱን በታሪክ
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የልዑል ራስ መኮንን ወልደሚካኤል ዕረፍት። ልዑል ራስ መኮንን ወልደሚካኤል በቀድሞው ሸዋ ክፍለ ሀገር፣ በመንዝ አውራጃ፣ በአንኮበር ወረዳ ደረፎ ማርያም በምትባል ስፍራ ተወለዱ፡፡
ልዑልነታቸው የሸዋ ንጉሥ የነበሩት የሣኅለሥላሴ ልጅ የልዕልት...
በጎጃም ኮማንድፖስት የሚገኘው ክፍለ-ጦር በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጣናዎች ጽንፈኛ ቡድኑ ላይ የማያዳግም እርምጃ መዉሰዱን...
የክፍለጦሩ አዛዥ ሌተና ኮሎኔል አዱኛ ማሞ እንደተናገሩት ክፍለ ጦሩ ከአማራ ክልል የፀጥታ ኀይል ጋር በጋራ በመሆን ባለፉት ሰባት ወራት በምሥራቅ ጎጃም ዞን የተለያዩ የግዳጅ ቀጣናዎች በመሠማራት የሕዝብ ሰላም ሲነሳ የነበረው ጽንፈኛ ቡድን ላይ ተገቢዉን...
በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሚከናወኑ የመስኖ ልማት ሥራዎች አበረታች መኾናቸውን የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን...
ከሚሴ: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በመገኘት እየተከናወኑ የሚገኙ የግብርና እና የአግሮ ኢንዱስትሪ ውጤቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሩ የተመለከቷቸው የመስኖ ልማት ሥራዎች አበረታች መኾናቸውን...
የክልሉ መንግሥት ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ሥራ የሚጠበቅበትን ለማድረግ ዝግጁ መኾኑን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ ኀላፊዎች ጋር በባሕር ዳር መክረዋል። በምክክሩ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ...
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ የተፈጠረው ክስተት ከሲስተም ማሻሻያ ትግበራ ጋር በተያያዘ የተፈጠረ መኾኑን የኢንፎርሜሽን...
አዲስ አበባ: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ መጋቢት 7/2016 ዓ.ም የተፈጠረውን ክስተት አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በዚህም የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና...







