“ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት መፍትሔ ካበረከተቻቸው ፕሮጀክቶች ውስጥ የታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ተጠቃሽ ነው” ጠቅላይ...

አዲስ አበባ: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንበረት ጉባኤ መክፈቻ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአየር ንብረት ለውጥ የመኖር ያለመኖር ጉዳይ ብቻ ሳይኾን ዋና የኢኮኖሚ ምሰሶ መኾኑን ተገንዝቦ መንቀሳቀስ...

“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሀገሪቱ የዲፕሎማሲ አቅም ማሳያ ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከሌሎች ተቋማት ጋር በመቀናጀት ጳጉሜን 3 "እመርታ ለዘላቂ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት እያከበረ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ...

የእመርታ ቀን በባሕር ዳር ከተማ በተለያዩ ኹነቶች እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "እመርታ ለዘላቂ ከፍታ" በሚል የሚከበረው ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም በባሕር ዳር ከተማ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው። በዕለቱ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው እና ሌሎችም የከተማ አሥተዳደሩ...

በሀገር ላይ እምርታዊ ለውጥ ለማምጣት ሁሉም ተማሪዎች ወደ ትምህርት እንዲመለሱ ማድረግ ይገባል።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎በሀገር አቀፍ ደረጃ ጳጉሜን 3 ’’የዕምርታ ቀን’’ በሚል እየታሰበ ነው፡፡ በዚህ ዕለት በክልሉ በትምህርት ዘርፍ ዕምርታዊ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችሉ ጉዳዮች የሚታሰቡበት ነው። ትምህርት ባሕል እና እሴትን ለመጠበቅ እና ለማኅበረሰብ...

የተሠሩ የመሠረተ ልማት ሥራዎች መሠረታዊ እና ችግር ፈች ናቸው።

ደባርቅ: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የማኅበረሰቡን የመሠረተ ልማት ጥያቄዎች ለመመለስ እና ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ሢሠራ መቆየቱን የሰሜን ጎንደር ዞን የከተማ እና የመሠረተ ልማት መምሪያ ገልጿል። ‎ ‎የሰሜን ጎንደር ዞን የከተማ እና መሠረተ ልማት መምሪያ ተወካይ...