በዞኑ ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው ሲሉ የደቡብ ወሎ ዞን ነዋሪዎች...

ደሴ: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ከቀበሌ ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው ኮንፈረንስ ውጤታማ እንደነበር የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ገልጿል። "ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት የማጠቃለያ ኮንፈረንስ መድረክ በደሴ ከተማ...

ሁሉንም አገልግሎቶች በማስጀመር ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ በቅንጅት እየሠራ መኾኑን የሰሜን ጎጃም ዞን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሰፋ ጥላሁን የዞኑን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የሰሜን ጎጃም ዞን በ2016 ዓ.ም ከምዕራብ ጎጃም ዞን ተከፍሎ የክልሉን ይሁንታ አግኝቶ የተቋቋመ...

በፋይናንስ ዘርፍ ያለውን ያልተመጣጠነ ተጠቃሚነት ለማጥበብ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ...

አዲስ አበባ: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፋይናንስ ዘርፍ የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ ያለመ ውይይት በብሔራዊ ባንክ እና የዓለም ባንክ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በዘርፉ የሴቶች ተሳትፎን የሚያሳድግ የኢትዮጵያ ፍይናንስ ባለሙያ ሴቶች ኔትወርክ (ኒውፊን) በይፋ...

ሳፋሪኮም የተረክ የሽልማት መርሐ ግብሩን አጠናቀቀ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ሦስት ወራት ሲካሂድ የቆየው ተረክ በኤም ፔሳ(M-PESA) የሽልማት መርሐግብር መጨረሻ የኾነው የስድስተኛው ዙር ሽልማት አሰጣጥ እና የመርሐግብሩ መዝጊያ ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ አከናውኗል። የመርሐግብሩ መጨረሻ በኾነው 6ኛ...

የሚያጋጥሙ የፀጥታ ችግሮችን በጽናት በመታገል የከተማዋን የብልጽግና ጉዞ ከግብ ለማድረስ በቁርጠኝነት እንደሚሰራ የወልድያ ከተማ...

ወልድያ: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልድያ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብሬ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ አሁን ባለበት ሁኔታ ለከተማዋ ሕዝብ መድከም ብቻ ሳይኾን የሕይወት መስዋእትነት እየከፈሉ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎችን በውጤታማነት እየሠሩ...