በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ መጣሉን ተከትሎ ከ150 ሺህ በላይ ዜጎች በጊዜያዊ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኬንያ እየዘነበ ያለው ከባድ ዝናብ ያደረሰውን ቀውስ ተከትሎ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በአደጋው ለተጎዱ እና ለተፈናቀሉ ቤተሰቦች የሚውል የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ቃል ገቡ። በሀገሪቱ መዲና ናይሮቢ ከመደበኛው እና ከሚጠበቀው...

ከ11 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እየተሰራጨ እንደሚገኝ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016/17 ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ከ19 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ተገዝቶ ከ11 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የሚኾነው ለአርሶ አደሮች እየተሰራጨ እንደሚገኝ ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ግብርናውን ለማዘመን በተሠራው ሥራ ከ15 ሺህ በላይ...

“በሀገሪቱ አራቱ ማዕዘናት በምናደርገው የጸጥታ ማሥከበር ሥራ ሕዝባችን ተለይቶን አያውቅም” የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ወረዳዎች በዞኑ ተሰማርቶ ጸጥታ እያሥከበረ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የክልሉ የጸጥታ ኃይል ለትንሣኤ በዓል መዋያ የሚኾን 37 ሰንጋ በሬዎች እና 16 በጎችን አበርክተዋል። የዕርድ...

የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21 እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ፈተናውን 250 ሺህ ለሚደርሱ ተማሪዎች ለመስጠት ዝግጅት መደረጉም ተገልጿል፡፡ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ...

የኢጋድ አባል ሀገራት የውኃ ሚኒስትሮች ጉባኤ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) አባል ሀገራት የውኃ ሚኒስትሮች ጉባኤ ዛሬ በጅግጅጋ መካሄድ ይጀምራል፡፡ የኢጋድ አባል ሀገራት የውኃ ሚኒስትሮች ልዑካን በጉባኤ ለመሳተፍ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የገቡ...