የሀገር ውስጥ አምራቾችን መደገፍ እና የሀገር ውስጥ ምርትን መጠቀም እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ኢክስፖ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ተጀምሯል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት የሀገር ውስጥ አምራቾችን በመደገፍ እና የሀገር ውስጥ...
ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ
በኢኮኖሚው ላይ መነቃቃትን እንደሚፈጥር የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ። ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ተጀምሯል። ዛሬን ጨምሮ ለስድስት ቀናት በሚቆየው ኤክስፖ ከአነስተኛ እስከ ግዙፍ ኢንዱስትሪዎች እየተሳተፉ...
“በ747 ተንቀሳቃሽ ቅርሶች ላይ ጥገና ተሠርቷል” የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ
ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ጥንታዊ የኾኑ ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ ቅርሶች በስፋት ይገኛሉ። ታላላቅ ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ ሥፍራዎች ያሉበት የአማራ ክልል በታላላቅ ሥፍራዎቹ የበዙ ተንቀሳቃሽ እና የማይንቀሳቀሱ ቅርሶች አሉት።
እድሜ ጠገብ...
“የዲሞክራሲ እሴትን ለመገንባት እና ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው” አቶ መለስ ዓለሙ
ጎንደር: ግንቦት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የዘጠኝ ወራት የባሕል ግንባታ ዘርፍ ግምገማ በጎንደር ከተማ እየተካሔደ ነው። በግምገማ መድረኩ ከፌዴራል እና ከክልሎች የተወጣጡ የብልጽግና ፓርቲ የሥራ ኀላፊዎች እየተሳተፉ ነው።
የዲሞክራሲ ባሕል ግንባታ ዘርፍ ሚኒስትር...
ማኅበረሰቡን ለግጭት የሚዳርጉ አመለካከቶችን እና አስተሳሰቦችን የመቀየር ሥራ እየተሠራ መኾኑን ሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶችን ፈትቶ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ማኅበረሰቡን ለግጭት የሚዳርጉ አመለካከቶችን እና አስተሳሰቦችን የመቀየር ሥራ እየተሠራ መኾኑን ሰላም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ ፍሬሰንበት ወልደትንሣኤ...








