የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የተላለፉት ውሳኔዎች የሚከተሉት ናቸው፦
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በአራት የፋይናንስ ድጋፍ እና...
ተቋማትን በሥራዎቻቸው የመለካት ልምድ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተጠቆመ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የግብርና ተጠሪ ተቋማት መሪዎች የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸማቸውን ገምግመዋል። በግምገማዊ ውይይቱ ተቋማትን በሥራዎቻቸው የመለካት ልምድ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና...
በዶክተር አሕመዲን መሐመድ የተመራ የአማራ ክልል የልዑካን ቡድን በኬንያ የልምድ ልውውጥ እያካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር) የተመራ ልዑክ ነው ኬንያ በመገኝት በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የልምድ ልውውጥ እያካሄደ...
በማሽላ ዘር ብዜት አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።
ከሚሴ: ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደርም ኾነ እንደ ክልል ያለውን የዘር አቅርቦት አጥረት ለመቅረፍ ሥራዎች መሠራታቸው ተገልጿል። በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ የተመራ ልዑክ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ የተመረተውን የማሽላ ምርጥ ዘር ብዜት ጎብኝቷል።
የደዋጨፋ ወረዳ...
“የመቶ ዓመታት መሻገሪያ፤ የአዲስ ውበት መደረቢያ”
ባሕር ዳር: ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለተዋበችው ከተማ ተጨማሪ ውበት ተሰጣት፣ ከጌጥ ላይ ጌጥ ተጨመራት፣ ከመወደድ ላይ ሌላ መወደድ ታከላት፡፡ ጠባቂዎች በዙሪያ ገባው እንደሚጠብቋት፣ የወርቅ ምንጣፍ እንደተነጠፈላት፣ በሰርክ ያማሩ ሽቱዎች እንደሚረጩባት፣ ንጉሥና ንግሥት እንደሚቀመጡባት...








