“ከቆመው ድልድይ ስር የማይቆም ወንዝ አለ”
ባሕር ዳር: መስከረም 1/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወንድሞቹን በበደለ እና ሀገርን ባጎሳቆለ መንፈስ አዲስ ዓመትን መቀበል ትክክል አይኾንም፡፡ ትዕቢትን ባስተናገደ አንደበት፣ ቁጣን በተናገረ ምላስ እና ጥላቻን በዘራ አዕምሮ ዘመንን መቀመር፤ ዓመትን መቀየር "ወይኑን እንደማይመጥን አቁማዳ"...
“በአዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ እንሰንቅ”
ባሕር ዳር፡ መስከረም 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ ቀድሞ የቆየንበት ዓመት አሮጌ ተብሎ ቀጣዩ ዓመት አዲስ የሚል ስያሜ ይሰጠዋል።
ይህ የዘመን ብያኔ በኢትዮጵያውያን ዘንድ የተለመደ እና ልዩ ትርጉም የሚሰጠው ነው።
አዲሱን ዓመትም በደስታ፣ በተስፋ፣...
“2018 የኢትዮጵያን ማንሠራራት የበለጠ ሥር እና መሠረት የምናስይዝበት ዓመት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ኢትዮጵያ ማንሠራራት በጀመረችበት እና ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በተመረቀበት ጊዜ ለሚከበረው አዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ።
ያለፈው ዓመት ፈጣሪ ከጎናችን፣ ስኬት...
በአገው ግምጃ ቤት ከተማ አሥተዳደር የተለያዩ መሠረተ ልማቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።
እንጅባራ: ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መሠረተ ልማቶቹ በመንግሥት መደበኛ በጀት እና በኅብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ ናቸው። ለመሠረተ ልማቶቹ ከ26 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎባቸዋል ተብሏል።
የከተማው ነዋሪዎችም የተገነቡ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች የኅብረተሰቡን የኑሮ ጫና...
“ታላቁን የሕዳሴ ግድባችንን ስናይ ለልማት እንበረታለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በኅብር ወደ ክብር ብለዋል።
ንጋት እና ብርሃን ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ፤ ታላቁ የሕዳሴ ግድባችን እንደ ወንዛችን ዓባይ ባለግርማ፣ እንደ...








