“የኢትዮጵያን የብልፅግና ጉዞ ለማሳካት በቁርጠኝነት እና በጊዜ የለንም መንፈስ መሥራት አለብን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እስካሁን በተመዘገቡ ስኬቶች ሳንኩራራ የኢትዮጵያን የብልፅግና ጉዞ ለማሳካት በቁርጠኝነት እና በጊዜ የለንም መንፈስ መሥራት አለብን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሳሰቡ። የ2016 በጀት ዓመት ያለፉት 10 ወራት የማክሮ...

በወረቀት እና በኦንላይን ለሚሰጠው የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በቂ ዝግጅት ተደርጓል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን የሚሰጥ መኾኑን ተከትሎ ለዚህ የሚረዳ በቂ ዝግጅት መደረጉን ተናግረዋል። ሐምሌ መጀመሪያ አካባቢ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ...

ምክክር ኮሚሽኑ በአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ትኩረት የሚሰጣቸው ዓበይት ጉዳዮች ምን ምን ናቸው?

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባካሄደው የምክክር ምዕራፍ አጀንዳ መሰብሰቡ የሚታወስ ነው፡፡ ኮሚሽኑ በቀጣይም ይኽንን ሂደት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እያከናወነ የሚቀጥል ይሆናል ተብሏል፡፡ ሂደቱ...

የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል ሲከበር ከራስ በላይ ለሌሎች በማሰብ የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት ሊኾን...

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል ነብዩ ኢብራሂም የአሏህ ትዕዛዝን ለመፈጸም በፍጹም ትህትና እና ታዛዥነት ልጃቸው እስማኤልን ለመሥዋዕትነት ያቀረቡበት በዓል ነው፡፡ አሏህ የነቢዩ ኢብራሂምን መታዘዝ ተመልክቶ በምትኩ በግ እንዳቀረበላቸውም...

የሌማት ትሩፋት ላይ የተሻለ ውጤት እየታየ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አስታወቀ።

ሰቆጣ: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር እንሰሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እና የሌማት ትሩፋት ንቅናቄ መድረክ በሰቆጣ ከተማ ተካሂዷል። በንቅናቄ መድረኩም...