1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በሁመራ ከተማ እየተከበረ ነው።

ሁመራ: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው እና በድምቀት የሚከበረው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየተከበረ ነው። በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሁመራ ከተማ...

በብሪክስ ሀገራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ዓለም አቀፍ ፎረም ላይ ለመሳተፍ በአቶ አደም ፋራህ የተመራ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የልዑክ ቡድን ሩሲያ ቭላዲቮስቶክ ከተማ ገብቷል። የልዑክ ቡድኑ ሩሲያ ቭላዲቮስቶክ ከተማ የገባው በብሪክስ ሀገራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ዓለም አቀፍ ...

1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሀ ዓረፋ በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው።

ጎንደር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ የዒድ በዓላት መካከል የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል አንዱ ነው። 1 ሺህ 445ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ በድምቀት...

1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በደሴ ከተማ እየተከበረ ነው።

ደሴ: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል የአንድነት፣ የመተሳሰብ እና ተለያይቶ የመገናኘት ተምሳሌት መኾኑን የደሴ ከተማ እስልምና ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ እንድሪስ በሽር ተናግረዋል። በዓሉ ሲከበር የተቸገሩትን በመርዳት ሊኾን ይገባልም...

1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በአዲስ አበባ በሰላት ሥነ ሥርዓት እየተከበረ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአዲስ አበባ ስታዲየም የ1ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል የሃይማኖት አባቶች እና የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በሰላት ሥነ ሥርዓት እየተከበረ ይገኛል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!