“ሰይጣን ከዓረፋ ቀን የበለጠ ተዋርዶ የሚታይበት ቀን የለም” ዶክተር ሼህ ሙሐመድ ከማል
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሼህ ሙሐመድ ከማል (ዶ.ር) እንዳሉት ዒድ ማለት የዓረፋ ሰዎች ምሕረት ተደርጎላቸው እናንተንም ምሬአለሁ እናንተ ማሩ ያላችሁኝን ሰዎችም ምሬአለው ተብለው በፍቃድ ወደ ሙስደሊፋ የሄዱበት ቀን ነው፡፡
ዛሬ ዒዳቸው ነው፣...
የዒድ ሰላት ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ መጠናቀቁን የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል የዒድ ሰላት ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ መጠናቀቁን የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኀይል አስታውቋል፡፡
በዓሉ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ እንዲጠናቀቅ የድርሻቸውን ለተወጡ...
1 ሺህ 445ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በኮምቦልቻ ከተማ ተከብሯል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)1ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በኮምቦልቻ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ተከብሯል።
በበዓሉ ላይ የኮምቦልቻ ከተማ እስልምና ጉዳይ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሼህ አሕመድ አወል፣ የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ...
“ሕዝበ ሙስሊሙ የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓልን ሲያከብር የቆየውን የመረዳዳት እና የአብሮነት እሴቱን የበለጠ...
ደብረ ማርቆስ፡ ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በዒድ ሶላት እና በሌሎች ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች በደብረ ማርቆስ ከተማ በድምቀት ተከብሯል፡፡
በበዓሉ ላይ ተገኝተው መልክት...
“ኢንሻአሏህ ይህ ብዙ በረከቶችን ያመጣል” ቱርካዊት የሀጂ ተጓዥ
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በየዓመቱ በእስልምና አቆጣጠር በመጨረሻው ወር በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች የሀጂ ተግባር ለመፈጸም ወደ ሳዑዲ አረቢያዋ ቅዱስ ከተማ መካ ይሄዳሉ።
ሀጂ ከአምስቱ የእስልምና መሠረቶች አንዱ ሲኾን ሁሉም ሙስሊም የአካል እና የገንዘብ...








