ማኅበራዊ ሚዲያን ለበጎ ተግባር

ባሕር ዳር፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከቴክኖሎጂ መዘመን ጋር ተያይዞ ዋና የመገናኛ እና የመረጃ መለዋወጫ የኾነው ማኅበራዊ ሚዲያ የሰው ልጅን ሕይወት እያቀለለ ነው።   በአንጻሩ ለጥላቻ እና ጥፋትም ይውላል። በተለይም የሚዲያ ግንዛቤ አነስተኛ በኾነባቸው እንደ ኢትዮጵያ...

“ሕዳሴ የአብሮነታችን ዋስትና የቁጭታችን መቋጫ፣ የነገዋ ኢትዮጵያ ተስፋ ብርሃን ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: መስከረም 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የታላቁ የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ "እምርታና ማንሠራራት" በሚል መሪ መልእክት ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ...

ለሕዝብ ተጠቃሚነት እንደሚሠሩ ጀማሪ እና መካከለኛ መሪዎች ገለጹ።

ጎንደር፡ መስከረም 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር'' በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ ያለፋት ዓመታት እና የቀጣይ የትኩረት መስኮች በማስመልከት ለጀማሪ እና መካከለኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቅቋል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና...

ሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብቷን የመጠቀም መብቷን ያረጋገጠችበት ነው።

እንጅባራ: መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከተለያዩ ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የተውጣጡ የኅብረተሰብ ተወካዮች የግድቡን መመረቅ በእንጅባራ ከተማ በውይይት አክብረዋል። የመላው ኢትዮጵያውያን የላብ እና የደም አሻራ የታታመበት እና የይቻላል ምልክት የኾነው ታላቁ ኢትዮጵያ...

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የጥቁር ሕዝቦች ኩራት እና ምልክት ነው።

ገንዳ ውኃ፡ መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቅን አስመልክቶ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር የንቅናቄ መድረክ በገንዳ ውኃ ከተማ ተካሂዷል። የዘመናት ልፋታቸው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ለምርቃት በመብቃቱ ደስተኛ...