“በደሴ ከተማ ቆይታችን በሁሉም ቦታ እጅግ አመርቂ የኾኑ ሥራዎች እየተሠሩ መኾናቸውን አረጋግጠናል” ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ ከደሴ ከተማ ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር መገናኘታቸውን ገልጸዋል።
በቆይታችን በሁሉም ቦታ እጅግ አመርቂ የኾኑ ሥራዎች እየተሠሩ መኾናቸውንም አረጋግጠናል ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ።...
ተመራቂ ተማሪዎች ሥራ ፈላጊ ሳይኾኑ ሥራ ፈጣሪ እንዲኾኑ በትኩረት መሠራቱን የሁመራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ...
ሁመራ፡ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሁመራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በደረጃ አራት ያሠለጠናቸውን 80 ተማሪዎች አስመርቋል።
ተማሪዎቹ በአካውንቲግ፣ በአውቶሞቲቨ፣ በማኑፋክቸሪንግ እና በቢውልዲንግ ኤሌክትሪካል ኢንስታሌሽን ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው ።...
“ኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን ተግባራዊ በማድረግ ካጋጠማት የግጭት አዙሪት መውጣት አለባት” ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ እና በፌደራል አሥተዳደራዊ ሥነ ሥርአት አዋጅ ላይ ውይይት አድርገዋል::
በውይይቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር...
ከአማራ ክልል የሰላም ካውንስል የተሰጠ መግለጫ
"ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል በአማራ ክልል ለተፈጠረው ችግር የመፍትሔ ሃሳብ ያመጣሉ ተብለው ከተመረጡ የማኅበረተሰብ ክፍሎች ጋር ከሰኔ 17/2016 ዓ.ም እስከ 18/2016 ዓ.ም በተደረገው የባሕር ዳር ጉባኤ ሁለት ቀን ከመከረ በኋላ በመጨረሻም ያለ ቅድመ...
“የሕጻናት ህመም እና ሞትን ለመቀነስ በሥርዓተ ምግብ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት ይገባል” የሰሜን ወሎ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ጤና መምሪያ በሥርዓተ ምግብ ላይ ትኩረት ያደረገ የምክክር መድረክ በሀራ ከተማ አካሂዷል፡፡
በሰሜን ወሎ ዞን ጤና መምሪያ የኒውትሬሽን ኦፊሰር ጌትነት ዋለ እንደገለጹት ጤናማ...








