“የአፈጻጸም ጉድለት ያለባቸውን ፕሮጀክቶች በሙሉ አቅም ወደ ሥራ ለማስገባት ይሠራል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...
ባሕር ዳር: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመሠረተ ልማት ዘርፍ ተቋማት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ተገምግሟል፡፡
በግምገማው በመንገድ፣ በመጠጥ ውኃ፣ በመስኖ፣ በኤሌክትሪክ እና በቴሌኮም አገልግሎት እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶች የተሻለ አፈጻጸም እንዳላቸው ተመላክቷል።
በተለያየ ምክንያት የአፈጻጸም...
ዲጂታላይዜሽን ፈጣን እና ቀልጣፋ የፍርድ አገልግሎት ለመስጠት እያገዘ ነው።
ደብረ ማርቆስ: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሠራሩን ዲጂታላይዝድ እያደረገ መኾኑን አስታውቋል።
የምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ባየ ጌታቸው ኢ-ፋይሊንግ እና ዲጂታል መዝገብ መጀመሩ የፍርድ ሂደቱን ቀልጣፋ እና ግልጽ...
አምስተኛው የሳይበር ጥቃት ማዕበል
ባሕር ዳር: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁኑ ወቅት ዓለምን ድንበር ሳይለይ እየፈተነ የሚገኘው የሳይበር ደኅንነት ጉዳይ የሀገራት የልዕለ ኀያልነት መገለጫም እየኾነ መጥቷል።
ግሩፕ አይ.ቢ በመባል የሚታወቀው እና ትኩረቱን የሳይበር ጥቃቶችን በመመርመር፣ በመከላከል እና የዲጂታል ወንጀሎችን...
በአማራ ክልል እየተገነቡ የሚገኙ አዳሪ ትምህርት ቤቶች በቀጣይ ዓመት ሥራ እንዲጀምሩ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ ተግባራትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል የትምህርት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ጌታቸው ቢያዝን የነቃ ዜጋን ለማፍራት የትምህርት ዘርፉ ቀዳሚ...
“ከ1 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ ኩንታል የአፈር ማዳበርያ ወደብ ላይ ደርሷል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገጠር ልማት ክላስተር በሥሩ ከሚገኙ ተቋማት ጋር በግማሽ ዓመቱ በተከናወኑ ዋና ዋና ሥራዎች ላይ ውይይት አድርጓል።
በበጀት ዓመቱ በከልሉ የ25 ዓመት የአሻጋሪ ዕድገት እና የዘላቂ ልማት ፍኖተ ካርታ፣ የአምስት...








