በ280 ትምህርት ቤቶች ትምህርት መጀመሩን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አሥታወቀ።
ከሚሴ: መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ2018 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሁሉም አካባቢዎች እንዲጀመር አቅጣጫ መቀመጡ ይታወቃል። ይህንንም ተከትሎ በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባሉ ወረዳ እና ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቤቶች ትምህርት ተጀምሯል።
አሚኮ በደዋጨፋ ወረዳ በተረፍ አንደኛ ደረጃ...
በደብረ ብርሃን ከተማ ዛሬ የ2018 የትምህርት ዘመን በሁሉም ትምህርት ቤቶች ተጀምሯል።
ደብረ ብርሃን: መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ቤቶች ለመማር ማስተማሩ የሚያስፈልጓቸውን ግብዓቶች በማሟላት የ2018 ትምህርት ዘመን በወቅቱ ማስጀመር መቻሉን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ገልጿል፡፡
የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ መቅደስ ብዙነህ...
በኮምቦልቻ ከተማ የ2018 የትምህርት ዘመን በሁሉም ትምህርት ቤቶች ተጀምሯል።
ደሴ: መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በኮምቦልቻ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ከቅድመ መደበኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ትምህርት መጀመራቸው ተመልክቷል።
የኮምቦልቻ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ11ኛ ክፍል ተማሪ ትሁት ግርማ ሞገስ...
የግድቡ መጠናቀቅ ለታቀዱ ሌሎች የልማት ሥራዎችን ተነሳሽነትን ይፈጥራል።
ባሕር ዳር: መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ''እምርታ እና ማንሠራራት'' በሚል መሪ መልዕክት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል።
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ እና...
የትምህርት ሂደቱ በታቀደው ጊዜ መጀመሩ ተገቢውን የትምህርት ሽፋን ለመስጠት ያስችላል።
ደባርቅ: መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ላለፉት ሦሥት ሳምንታት የተማሪዎች ምዝገባ ሲካሄድ ቆይቶ የመማር ማስተማር ሥራው ዛሬ ተጀምሯል።
የሰሜን ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ምክትል ኀላፊ አጸደ በሬ እንደገለጹት የመማር ማስተማር ሥራውን የተሻለ ለማድረግ...








