የወልድያ ከተማ አሥተዳደር የ2016 የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላን አስጀመረ።
ወልድያ: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ አሥተዳደሩ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በራስ አሊ ክፍለ ከተማ ዋሴ ተፋሰስ ተከናውኗል።
የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ ደስታ ሞላ ለዚህ ዓመት ከ600 ሺህ በላይ ችግኝ...
“በበጀት ዓመቱ ከ4 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ታራሚዎች ይቅርታ ተደርጓል” የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፍትሕ ሥርዓቱን ፈጣን እና ቀልጣፋ ለማድረግ ዘመናዊ አሠራሮችን እየተገበረ መኾኑን የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አስታውቋል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ ፍትሕና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን የአሥፈጻሚ...
“ችግኝ መትከላችን አፈርን በማቀብ መሬትን ለትውልድ እንድናሻግር ያስችለናል” የሰሜን ወሎ አርሶ አደሮች
ወልድያ: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓመቱ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሰሜን ወሎ ዞን በሁሉም ቀበሌዎች፣ ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች ተጀምሯል።
"የሚተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ ሃሳብ የ2016 ዓ.ም አረንጓዴ አሻራ የችግኝ...
የወባ በሽታን ለመከላከል
👉የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞችን ተሳትፎ ማጠናከር
👉የአጎበር አጠቃቀምን ማሻሻል
👉ለወባ ትንኝ መራቢያ ምቹ የሆኑ ቦታዎችን ማዳፈን እና ማጥፋት
👉የአካባቢ ቁጥጥር ሥራ ማጠናከር
👉ውኃ ያቆሩ ቦታዎችን ማፋሰስ
👉የወባ በሽታ ምልክቶችን በጥንቃቄ ለይተው በማወቅ ምርመራ ለማድረግ የሚረዱ የንቅናቄና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች አጠናክሮ...
የሰላም ካውንስል ኮንፈረንስ በጎንደር ከተማ ተካሄደ።
ጎንደር: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሰላም ካውንስል ኮንፈረንስ አካሂደዋል፡፡
የኮንፈረንሱ ተሳታፊዎች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች፣ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከሚገኙ ቀበሌዎች እና ክፍለ ከተማዎች የተውጣጡ ናቸው፡፡
ተሳታፊዎቹ ዘላቂ ሰላም...








