”ማኅበረሰብን በወጣትነት ጊዜ ማገልገል መታደል ነው” ድንበር ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች

ደብረ ታቦር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የክረምት በጎ ፈቃድ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ አስጀምሯል፡፡ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶቹ ያላቸውን አቅም፣ ዕውቀት እና ጊዜ በመጠቀም የማኅበረሰብን ጉድለት...

“በ2016/2017 ከ5 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር በላይ የእርሻ መሬት በዘር ለመሸፈን እየተሠራ ነው” የአማራ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016/2017 የምርት ዘመን 5 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር ማሳ በዘር በመሸፈን 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ሕዝብ ግንኙነት ኅላፊ አምሳሉ ጎባው ገልጸዋል። ለመኸር...

የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) በኢትዮጵያ የቡና ምርት እና ምርታማነት እንዲረጋገጥ እየሠራ መኾኑን...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) በጣሊያን ከሚደገፈው ከተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ፕሮጀክት ፋይናንስ ኦፊሰር ዳፊና ዲሎቫ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ለአየር ንብርት ለውጥ የማይበገር ቡና ልማት ሥራ...

የሃይማኖት አባቶች ያላቸውን አቅም እና ተደማጭነት በመጠቀም ሰላም እንዲመጣ መሥራት እንዳለባቸው ተጠቆመ።

ደሴ: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የሃይማኖት አባቶች የሰላም ካውንስሉን ተልዕኮ ለማሳካት ሚናቸው የጎላ ነው" በሚል መሪ መልዕክት በደሴ ከተማ ከኦርቶዶክስ ሃይማኖት አባቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊ የሃይማኖት አባቶች ምዕመኑ 'ነገ ምን ይፈጠር ይሆን?' እያለ...

“ከ529 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያየ ሰብል በማልማት ከ17 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንድሮ የምርት ዘመን የሰብል ምርታማነትን ለማሳደግ አዳዲስ የግብርና ቴክኖሎጂዎች ጥቅም ላይ መዋላቸውን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ኃላፊ አቶ ንጉሤ ማለደ በምርት ዘመኑ ከ300 ሺህ በላይ አርሶ...