“የሕዳሴው ግድብ ያለአንዳች ልዩነት ቆመን ልንዘክረው የሚገባ የኢትዮጵያውያን የመቻል ምልክት እና ድል ነው” ተስፋሁን...

ባሕር ዳር: መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዳሴ ግድቡን መመረቅ ተከትሎ ኢትዮጵያውያን ደስታቸውን ሲገልጹ ሰንብተዋል። በግድቡ ግንባታ ወቅት ዘርፈ ብዙ አስተዋጽኦውን ሲያበረክት የኖረው የአማራ ክልል ሕዝብም የፕሮጀክቱ ሪቫን መቆረጡን ተከትሎ ደስታውን በተለያየ መንገድ እየገለጸ ይገኛል። የአማራ...

ደሴ: መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የደሴ ስታቲስቲክስ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ መረጃ ለሚሰበስቡ ሠራተኞች ሥልጠና መስጠት ጀምሯል። በ2018 ዓ.ም ከሚከናወኑ ዋና ዋና የስታቲስቲክስ ቆጠራዎች መካከል የኢኮኖሚ ድርጅቶች...

በምዝገባ የታየው ስኬት በትምህርት ወቅት እንዲደገም ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት እንዲልኩ ተጠየቀ።

ሁመራ፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተመዘገቡ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት በመላክ ወላጆች ኀላፊነታቸውን መወጣት እንዳለባቸው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ትምህርት መምሪያ አሳስቧል። በዞኑ የ2018 ዓ.ም ትምህርት መሰጠት መጀመሩን ተከትሎ አሚኮ በትምህርት ቤቶች ተገኝቶ ምልከታ...

ለመካከለኛ እና ዝቅተኛ መሪዎች ሥልጠና እየሰተጠ ነው።

ደብረማርቆስ: መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት በዞኑ ለሚገኙ 25 የወረዳ እና የከተማ አሥተዳደር መካከለኛ እና ዝቅተኛ መሪዎች ሥልጠና እየሰተጠ ነው፡፡ በብልጽግና...

“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እውቀትን፣ ፅናትን፣ አልሸነፍ ባይነትን እና አንድነትን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያስተማረ ነው”

ባሕር ዳር፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ሠራተኞች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ የፓናል ውይይት አካሄደዋል፡፡ በፓናል ውይይቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያ ጀምራ መጨረስ...