በክልሉ የተፈጠረውን የሰላም ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመቋጨት የሚያስችሉ ተደጋጋሚ ውይይቶች መካሄዳቸውን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ በምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ የመጀመሪያ ቀን ረፋድ ውሎም ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ መንግሥታቸው...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓለም አቀፍ መዳረሻውን ወደ 139 ማሳደጉን ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ2016 በጀት ዓመት 7 ነጥብ 02 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ የግሩፑ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ መስፍን ጣሰው በሰጡት መግለጫ አየር መንገዱ የዓለም አቀፍ መዳረሻውን...
“የተሻለ የገበያ ማረጋጋት ሥራን ለመሥራት የንግዱ ማኅበረሰብ አጋዥ ኃይል ሊኾን ይገባል” የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር
ደሴ: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ "የኢትዮጵያን ይግዙ" በሚል መሪ መልዕክት የሚከበረውን የ2016 ዓ.ም የንግድ ቀን እያከበረ ነው። የኑሮ ዉድነቱን ከማረጋጋት አንጻር በበጀት ዓመቱ የተሠሩ ሥራዎች በመድረኩ...
ምጣኔ ሃብታዊ እድገቱ እምርታዊ ለውጥ እንዲያመጣ ግብርና የማይተካ ሚና ስላለው ለዘርፉ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤውን ጀምሯል፡፡ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉን መንግሥት ዓመታዊ አፈጻጸም ሪፖርት ለምክር ቤት እያቀረቡ ነው፡፡...
“የሀገር ፍቅር አስተማሪ፣ የነጻነት ፊታውራሪ”
ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እልፍ አዕላፍ ልጆቿ ለክብሯ ወድቀውላታል፤ ለፍቅሯ ደምተውላታል፣ ለነጻነቷ ሞተውላታል፡፡ ጠይቃቸው የነፈጓት፣ ፈልጋ የከለከሏት የለም፡፡ ውዱን ስጦታ ሕይወት ሰጥተዋታል፡፡ በሰጧት ሕይዎትም በክብር አኖረዋታል፤ በነጻነት አጽንተዋታል፤ በጠላቶቿ ፊት የማይደፈር ግርማን...







