“ለጊዜ እና ለዓላማ ልዩ ትኩረት መስጠት ይገባል” ተመራቂ ተማሪዎች
ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንጋፋው ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለዓመታት በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመርቋል።
ለስድስት አሥርት ዓመታት በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማረው ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሀገር የምትኮራባቸውን ምሁራን አፍርቷል። ዛሬም ከዕውቀት...
የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ተቋማት የ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ተቋማት የ2016 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ተቋማት አስተባባሪ ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ.ር)ን ጨምሮ የፓርቲው ዋና ጽህፈት ቤት ከፍተኛ አመራሮች እየተሳተፉ...
“ከግማሽ በላይ የሚኾኑት ተመራቂዎች ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የመጡ ናቸው” የጠዳ ጤና ሳይንስ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ያሰለጠናቸውን የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ዛሬ አስመርቋል።
በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ዘመነ ሀብቱ እንደ ገለጹት ዛሬ...
“የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ከኢንዱስትሪዎች ጋር ማስተሳሰር አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል
ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና፣ የምርምር ተቋማት እና የኢንዱስትሪ ትስስር አዋጅን ለማስጀመር እና የማስፈጸሚያ የሕግ ማዕቀፎችን ለማጽደቅ የሚያግዝ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ ላይ የትምህርት ሚኒስትር እና የትስስር ምክር...
“ገበያን ለማረጋጋት የሚያግዙ የፍጆታ ምርቶችን ቀጥታ ከአርሶ አደሩ እና ከውጪ ገዝቸ እያቀረብኩ ነው” ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ገበያን ለማረጋጋት የሚያግዙ የፍጆታ ምርቶችን ቀጥታ ከአርሶ አደሩ እና ከውጪ ገዝቶ እያቀረበ መኾኑን ገልጿል።
የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ አቻ ደምሴ ኮርፖሬሽኑ ገበያን ለማረጋጋት የሚያግዙ የፍጆታ ምርቶችን...








