ከ1ሺህ 500 በላይ ሕገ ወጥ ተዘዋዋሪዎች ወደ መጡበት መመለሳቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን ሰላም እና...
ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የስደተኞች መገኛ እና መዳረሻ ሀገር ብቻም ሳትኾን መሸጋገሪያም ነች። ሕገ ወጥ ተዘዋዋሪዎች ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት ለመሄድ ከሚሸጋገሩባቸው የሀገሪቱ ጠረፋማ አካባቢዎች መካከል የአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር...
“የፓርቲ መዋቅርን በማጠናከር ተግባራትን በመናበብ፣ በቅንጅት እና በማስተሳሰር መምራት የሞት ሽረት ጉዳይ ነው” በአማራ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የ2016 በጀት ዓመት የተግባራት አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ ትውውቅ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ በአማራ...
“እንደ መሪ በየደረጃው ያለን አመራሮች በክልላችን ጉዳይ ኀላፊነት መውሰድ አለብን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በየደረጃው ያሉ የአማራ ክልል ከተማ ልማት ዘርፍ ተቋማት በማክሮ ኢኮኖሚ የትኩረት ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው። በምክክር መድረኩ ላይ የተገኙት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የሥራ እድል ፈጠራ እና የኑሮ...
“የመድኃኒት እጥረት እና የዋጋ አለመመጣጠንን ለማስተካከል የማኅበረሰብ መድኃኒት ቤቶች እየተገነቡ ነው” የአማራ ክልል ጤና...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ እያካሄደ ነው። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ...
ሕገ-ወጥነትን መከላከል እና መቆጣጠር የፖለቲካ መሪዎች ተቀዳሚ ተልዕኮ ሊኾን እንደሚገባ ተጠቆመ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በየደረጃው ያሉ የአማራ ክልል ከተማ ልማት ዘርፍ ተቋማት በማክሮ ኢኮኖሚ የትኩረት ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው።
በምክክር መድረኩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣...








