የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይኾን የአፍሪካ ኩራት እንደኾነ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።
ጎንደር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምርቃትን ምክንያት በማድረግ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ደስታቸውን በሰላማዊ ሰልፍ እየገለጹ ይገኛሉ።
ነዋሪዎቹ የተለያዩ ዜማዎችን፣ ጭፈራዎችን እና መልዕክቶችን በማስደመጥ ደስታቸውን እየገለጹ ነው።
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ...
የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የማንሰራራት ጅማሮ
ደብረ ታቦር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቅን ምክንያት በማድረግ የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎች ሕዝባዊ ሰልፍ በማካሄድ ላይ ናቸው
በሰልፉ አባት አርበኞች፣ የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎች፣ የደቡብ ጎንደር ዞን እና የፋርጣ ወረዳ...
የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቅን አስመልክቶ ሰላማዊ ሰልፍ በሰቆጣ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ሰቆጣ: መስከረም 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዳሴውን ግድብ መመረቅ አስመልክቶ ሰላማዊ የድጋፍ ሰልፍ በሰቆጣ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ሰልፈኞቹም ዓባይ የሁላችን ነው፤ የመንግሥታችንን የልማት ዕቅዶች እንደግፋለን እና ሌሎች መፈክሮችን በመያዝ ድምጻቸውን እያሰሙ ይገኛሉ።
በሰልፉ ላይ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ...
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቅን ምክንያት በማድረግ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ደስታቸውን በሰላማዊ ሰልፍ እየገለጹ...
ጎንደር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቅን ምክንያት በማድረግ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ደስታቸውን በሰላማዊ ሰልፍ እየገለጹ ይገኛሉ።
ሰልፈኞቹ ከየክፍለ ከተማው የመጡ ሲኾን የተለያዩ መልዕክቶችን እያስተላለፉ ነው።
ካስተላለፏቸው መልዕክቶች መካከልም፦
👉ግድባችን የመነሳት ደወል ብሥራት...
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በባሕርዳር ከተማ የደስታ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በባሕርዳር ከተማ የደስታ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች ደስታቸውን በተለያዩ መልእክቶች እየገለጹ ወደ አደባባይ እየወጡ ነው።
👉 በኅብረት ችለናል
👉ግድባችን በራሳችን...








