“የድጋፍ ሰልፉ ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ ተጠናቅቋል” የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ
ባሕር ዳር: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለምረቃ መብቃቱን ተከትሎ በአማራ ክልል በሁሉም አካባቢዎች የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ...
“ፈጣሪ ለዚህ ስላበቃን እናመሰግነዋለን” ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ
ወልድያ: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የማንሠራራት ምልክት ነው" በሚል መሪ መልዕክት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቅን አስመልክቶ በወልድያ ከተማ የደስታ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
የሰሜን ወሎ ዞን ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የቅዱስ...
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የአይችሉምን ትርክት የሰበረ የኩራታችን ምንጭ ነው።
ፍኖተ ሰላም: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቁን ተከትሎ ሕዝቦች ደስታቸውን በድጋፍ ሰልፍ ገልጸዋል።
በድጋፉ ላይ የተገኙት የፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ጊዜው ደግአረገ ለበርካታ ዓመታት በጠላቶቻችን...
ግድቡን ማጠናቀቅ የአሸናፊነት ድል አክሊል መድፋት ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረማርያም ከሰም ወረዳ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
በሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ የተለያዩ መልዕክቶች ተላልፈዋል።
👉 ግድባችን ተጠናቅቋል፤ የጠላቶቻችን ሴራ በኢትዮጵያዊ...
ግድቡ በኢትዮጵያዊነት ኅብር ፀንቶ የመቆም የአሸናፊነት ኒሻን ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁን የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ጌራ ምድር ወረዳ እና መሐል ሜዳ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
በሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ የተለያዩ መልዕክቶች ተላልፈዋል።
👉 ታላቁ...








