ሕዳሴ ግድብ የአይቻልምን ጥቁር መጋረጃ የቀደደ ዳግማዊ ዓድዋ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን መጠናቀቅ ተከትሎ በግሽ ዓባይ ከተማ የደስታ እና የምስጋና ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ "የአይቻልምን ጥቁር መጋረጃ የቀደደ፤ የእንችላለንን...
“ግድቡ ከደብተር እና ስክብሪቶ መግዣየ ቀንሼ የደገፍኩት ትልቅ ስጦታየ ነው” ተማሪ ፋሲካ
ሰቆጣ፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ የድጋፍ ሰልፍ በሰቆጣ ከተማ ተካሂዷል።
ነዋሪዎቹ የተለያዩ መልዕክቶችን በሕዝባዊ ትዕይንቱ ላይ አሰምተዋል። ተማሪዎችም የዚህ ሕዝባዊ ትዕይንት አካል ነበሩ።
ተማሪ ፋሲካ አወጣ የ6ኛ ክፍል ተማሪ ስትኾን...
ሕዳሴ አኩሪ ገድል የሚዘከርበት የአሸናፊነት ብራና ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በሰሜን ሸዋ ዞን በሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ...
“የድጋፍ ሰልፉ ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ ተጠናቅቋል” የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ
ባሕር ዳር: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለምረቃ መብቃቱን ተከትሎ በአማራ ክልል በሁሉም አካባቢዎች የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ...
“ፈጣሪ ለዚህ ስላበቃን እናመሰግነዋለን” ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ
ወልድያ: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የማንሠራራት ምልክት ነው" በሚል መሪ መልዕክት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቅን አስመልክቶ በወልድያ ከተማ የደስታ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
የሰሜን ወሎ ዞን ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የቅዱስ...








