ለሰላም አስፈላጊውን ሁሉ ማድረግ ይገባል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ''የውጭ ባዳዎችን እና የውስጥ ባንዳዎችን ቅዠት በማምከን አንጸባራቂ ድሎችን እናስመዘግባለን'' በሚል መሪ መልዕክት በሁሉም ክፍለ ከተሞች ውይይት እያካሄደ...

ፕሮጀክቱ ምን ደረጃ ላይ ነው?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል እንዲለሙ ከታሰቡ የመስኖ ፕሮጀክቶች መካከል የጥናት እና ዲዛይን ሥራ ከተሠራላቸው ውስጥ የሽንፋ የተቀናጀ ከፍተኛ የመስኖ ግድብ ፕሮጀክት አንዱ ነው። ፕሮጀክቱ በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ እና መተማ ወረዳዎችን...

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ያሠለጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ መከላከል ፖሊስ አባላት እያስመረቀ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሠለጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ መከላከል ፖሊስ ምልምል ሠልጣኞችን እያስመረቀ ነው። በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ...

“የደረሱ ሰብሎችን ለመሠብሠብ የሚመች የአየር ሁኔታ ይኖራል”

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጅ ኢንስቲትዩት የምዕራብ አማራ ሚቲዎሮሎጅ አገልግሎት ማዕከል የሚቲዎሮሎጅ ሳይንስ ረዳት ተመራማሪ እንደግ አንላይ ባለፋት ጊዜያት በአማራ ክልል ምዕራብ አማራ ዞኖች ላይ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ እንደተመዘገበ ተናግረዋል። በቀጣይ...

የመስኖ ፕሮጄክቶች ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ እያደረጉ ነው?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከፍተኛ፣ መካከለኛ እና መለስተኛ የመስኖ ፕሮጄክቶች ይገኛሉ። እነዚህ የመስኖ ፕሮጄክቶች ምርት በዓመት ሁለት ጊዜ እና ከዚያ በላይ እንዲመረት በማድረግ ትልቅ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ናቸው። በአማራ ክልል ከሚገኙ የመስኖ...