የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎትን ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።

አዲስ አበባ: መስከረም 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት ስማርት የዲጂታል ጤና አቅርቦት ሰንሰለት ለማዘመን የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ በዋናነት በመላ ሀገሪቱ የመድኃኒት እና የሕክምና ዕቃዎች ፍሰትን የሚያቀላጥፍ...

“አካል ጉዳተኝነት ሕልምን እውን ከማድረግ አያግድም”

ደባርቅ: መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ከወሰዱ የደባርቅ ከተማ ተማሪዎች መካከል ተማሪ አብርሃም ገብረ ሕይወት ከፍተኛውን ነጥብ አስመዝግቧል። የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪ የኾነው ተማሪ አብርሃም 514 ውጤት ነው ያስመዘገበው። ተማሪ አብርሃም...

” በድጋፍ ሰልፉ የተስተጋባው የአፋር ሕዝብ ድምጽ የኢትዮጵያን ብሩህ ዘመን ዕውን ለማድረግ ያለመ...

ባሕር ዳር: መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮጵያ ምድረ ቀደምትነት የምስክር ማሕተም በሆነው አፋር ዛሬም የኢትዮጵያ ሰንደቅ በድል ሰልፍ ከፍ ብሎ ውሏል ብለዋል። የአፋር መሬቱም ሰውም...

የዶክተር አንባቸው መኮንን ፋውንዴሽን የአምስት ዓመት ስልታዊ ዕቅድ ይፋ አደረገ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራቸውን ለማገልገል በሥራ ቦታቸው ላይ እንዳሉ የተሰውትን የዶክተር አንባቸው መኮንንን ራዕይን ለማስቀጠል በስማቸው ሀገር በቀል ፋውንዴሽን በ2012 ዓ.ም ተመሥርቷል። የዶክተር አንባቸው መኮንን ፋውንዴሽን በመላ የሀገሪቱ ሁሉንም የማኅበረሰብ...

የጸጥታ አካላት አላማ እና ግብ የሕዝብን እና የሀገርን ደህንነት ማረጋገጥ ነው።

ሁመራ: መስከረም 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፖሊስ ተቋማት ላይ እየተሠራ ያለው የሪፎርም ተግባር የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ እንደሚያስችል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። ሪፎርሙን ወደ መሬት አውርዶ ተግባራዊ ለማድረግ ያግዝ ዘንድ የዞኑ ፖሊስ መምሪያ...