”የሚሰጠው ሥልጠና የሕዝብ ጥያቄን የሚመልስ አመራር ለመፍጠር ነው” የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአስተሳሰብ አንድነት በማምጣት ሥራዎችን የሚመራና ለውጡን በተሻለ አስተሳሰብ በመምራት ለማስቀጠል ለመንግሥት ሠራተኛው ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
በአማራ ክልል የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት የእቅድና በጀት ዳይሬክተር በሪሁን ተረፈ በሥልጠናው እየተሳተፉ...
“ሥልጠናው ከነጠላ እና ከሀሰት ትርክቶች ወጥተን የጋራ ትርክትን ለመገንባት አስፈላጊ ነው” የአማራ ክልል ምክር...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ሠራተኞች እና ምሁራን “ከእዳ ወደ ምንዳ” በሚል ርዕስ ሥልጠና እየወሰዱ ነው። ሥልጠናው አራት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መሰረት ተደርጎ እንደሚሰጥም ተገልጿል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት እና የአደጋ መከላከል እና...
እንግሊዛዊው ቢሊየነር ሰር ጂም ራትክሊፍ የማንቸስተር ዩናይትድን 25 በመቶ ድርሻ በ1 ነጥብ 3 ቢሊዮን...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ71 ዓመቱ ጂም ኦልድትራፎርድ ስታዲየምን 300 ሚሊዮን ዶላር ለማደስም ነው የተስማሙት ተብሏል።
የማንቸስተር ከተማ ተወላጅ የኾኑት ራትክሊፍ የፔትሮ ኬሚካልስ ኩባንያ እና የኢኔኦስ ስፖርት ሊቀመንበር ሲኾኑ "የማንቸስተር ዩናይትድ...
“ኢትዮጵያ ጸጋዎቿን በመጠቀም ለቀጣዩ ትውልድ እዳን ሳይኾን ምንዳን ለማስተላለፍ አባላት፤ ሌት ከቀን ለመሥራት የጋራ...
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለዞኑ የመንግሥት ሠራተኛ አባላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየሰጠ ነው፡፡
''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ መልዕክት 5ኛው ዙር የአቅም ግንባታ...
በደብረታቦር ከተማ የመንግሥት ሠራተኞችና የምሁራን አባላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና መሰጠት ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ መልእክት በደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ብልፅግና ፓርቲ አባላት የመምሪያ እና የክፍለ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞችና የምሁራን አባላት የ5ኛ ዙር ሥልጠና በዛሬው ዕለት ተጀምሯል።
የደብረታቦር ከተማ...