አማራ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ጠቅላላ ሃብቱ 28 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር መድረሱን ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: ታኅሳስ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አማራ ባንክ ሁለተኛውን የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። በጠቅላላ ጉባኤው ባንኩ የ2015 በጀት ዓመት አጠቃላይ አፈፃፀሙን ለባለአክሲዮኖች አቅርቧል። በሪፖርቱ ባንኩ በበጀት ዓመቱ የቀረቡለትን ዕድሎች በመጠቀም ተልዕኮውን መወጣት እንደቻለ...

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ ዛሬ ረፋድ አዲስ አበባ ገብተዋል ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቦሌ ዓለምአቀፍ...

”ጥያቄዎቻችን የሚመለሱት ተከፋፍለን ስንጋጭ ሳይኾን በአንድነት ስንቆም ነው” የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሰላም...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ሰላም ለገቡ ወጣቶች የሚሰጠው ሥልጠና ተጀምሯል። የከተማ አሥተዳደሩ ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ጌትነት አናጋው የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎችን ሰበብ በማድረግ...

ሳዑዲ አረቢያ ለኢትዮጵያ ዜጎች የሥራ እድል ስምሪት መስጠቷን እንደምትቀጥል ገለጸች።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ልዑል አብዱልአዚዝ ቢን ሳዑድ ቢን ናይፍ በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ በውይይታቸው ልዑል አብዱልአዚዝ ቢን ሳዑድ ቢን ናይፍ ሳዑዲ አረቢያ ለኢትዮጵያ ዜጎች የሰጠችውን...

“ ኑ በዓላትን በጋራ እናክብር ” የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ጣሂር...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ታላላቅ ሃይማኖታዊ፣ ታሪካዊ እና ባሕላዊ በዓላት ይከበራሉ፡፡ በክልሉ ተፈጥሮ በነበረው የሰላም እጦት በርካታ በዓላት ሳይከበሩ ቆይተዋል፡፡ በክልሉ በታላቅ ሥነ ሥርዓት የሚከበሩት ልደትን በላሊበላ እና ጥምቀትን በጎንደር...