‘ቻይና እና ሕንድ ከሚታተሙ መጽሐፍት በተሻለ ጥራት ማተም እንችላለን” ዓባይ የህትመት እና የወረቀት ፓኬጂንግ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ የህትመት እና ወረቀት ፓኬጂንግ ፋብሪካ በ2010 ዓ.ም የተቋቋመ የተለያዩ ህትመቶችን የሚሠራ የመንግሥት የልማት ድርጅት ነው። የፋብሪካው ዋና ሥራ አስኪያጅ ታደሰ መላሽ ህትመቶችን በተለይም መማሪያ መጻሕፍትን በማተም የትምህርት...

“የምግብ ሉዓላዊነታችንን አስተማማኝ በኾነ መልኩ ለማረጋገጥ የምናረገው ጥረት እየተሳካ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የዘንድሮው የበጋ መስኖ ስንዴ አምና ከሠራነው በብዙ ይበልጣል ብለዋል። በዘርፉ እስካሁን የተገኘው ውጤትም እጅግ አመርቂ ነው ሲሉም ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት...

የበዓል ሰሞን የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራሉ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የበዓል ሰሞን/የቦክሲንግ ደይ/ በአጭር ቀናት ውስጥ ተደራራቢ ጨዋታዎች ይከወኑበታል። ዛሬ ከሚከናወኑ ጨዋታዎች መካከል በውጤት ማጣት እየተፈተነ ያለው ማንቸስተር ዩናይትድ የዘንድሮውን ጠንካራ ቡድን አስቶን ቪላን የሚገጥምበት ጨዋታ...

“በመንግሥት በኩል የሚሰጠንን ተልዕኮ ለመፈጸም ዝግጁ ነን” የቀድሞ የአማራ ልዩ ኀይል አባላት

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የቀድሞው የአማራ ልዩ ኀይል አባላት በመንግሥት በኩል የሚሰጣቸውን ተልዕኮ ለመፈጸም ዝግጁ መኾናቸውን ተናግረዋል። በወረዳው የሚገኙ የቀድሞው የአማራ ልዩ ኀይል አባላት ከመንግሥት ጋር ለመሥራት የሚያስችል...

ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየምን የሥራ እንቅሥቃሴ ተመለከቱ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል ተመስገን ጥሩነህ፣ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...