ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው የመመለስ ሥራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የደቡብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ ሠርካለም አዳሙ ትባላለች፡፡ በደቡብ ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ የ10ኛ ክፍል ተማሪ ናት። ከ9ኛ ክፍል ወደ 10ኛ ክፍል ደረጃ ይዛ አልፋለች። ትምህርቷን አጠናቅቃ ለራሷ፣ ለሕዝብ እና ለሀገር...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጋር ተወያዩ
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ከገቡት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን...
በእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ ዛሬ አርሰናል ከዌስት ሃም ወሳኝ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርሰናል በኤምሬትስ ስታዲየም ከዌስት ሃም የሚያደርገው ጨዋታ ተጠባቂ ኾኗል፡፡ አርሰናል በዚህ ውድድደር ዘመን 18 ጨዋታዎችን አድርጎ 12ቱን አሸንፏል፡፡ በአራት አቻ ወጥቷል፡፡ በሁለቱ ደግሞ ተሸንፎ 40...
አማራ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ጠቅላላ ሃብቱ 28 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር መድረሱን ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ: ታኅሳስ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አማራ ባንክ ሁለተኛውን የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። በጠቅላላ ጉባኤው ባንኩ የ2015 በጀት ዓመት አጠቃላይ አፈፃፀሙን ለባለአክሲዮኖች አቅርቧል።
በሪፖርቱ ባንኩ በበጀት ዓመቱ የቀረቡለትን ዕድሎች በመጠቀም ተልዕኮውን መወጣት እንደቻለ...
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ ዛሬ ረፋድ አዲስ አበባ ገብተዋል ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቦሌ ዓለምአቀፍ...