ሕዝብ እና መንግሥት በትብብር ሲሠሩ ማንሠራራት እና ብልጽግና አይቀሬ ነው።
ደብረማርቆስ፡ መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 ዓ.ም የአሻጋሪ ዕድገት የዘላቂ ልማት የዕቅድ ውይይት መድረክ "አርቆ ማየት አልቆ መሥራት" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ማርቆስ...
አምራች ኢንደስትሪው ለከተማዋ ዕድገት አቅም እንዲፈጥር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው።
ደብረ ብርሃን፡ መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እያደረገ ነው፡፡
በመድረኩ የተገኙት የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት በተጠናቀቀው...
ሕዳሴ ሁሉንም ያስተሳሰረ እና አንድነትን ያጠናከረ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል።
በድጋፍ ሰልፉ የተለያዩ መልዕክቶች ተላልፈዋል። ግድቡ የሀገራዊ አንድነት ውጤት ነው፤ በኅብረት ችለናል፤ ለአንድ...
“በሶማሌ ክልል ያየነው የድጋፍ ሰልፍ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ስንቅ የሚሆን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በሶማሌ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል።
ሰልፉን አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የስንዴ እና የሩዝ...
የእንቅርት በሽታ ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታይሮይድ በአንገት ስር የሚገኝ እና ለሰውነታችን ወሳኝ የኾኑ ሆርሞኖችን የሚያመርት አካል ነው። እነዚህ ሆርሞኖች የምግብ መፈጨት፣ የሰውነት ሙቀት፣ ስሜት እና ሌሎች በርካታ ተግባራትን ይቆጣጠራሉ። የእንቅርት በሽታ የሚባለው ይህ...








