“የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝን ጨምሮ 40 በሚኾኑ ዘር አባዥ ድርጅቶች የተባዛ ምርጥ ዘር እየተሰበሰበ...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015/2016 የምርት ዘመን በ12 ሺህ 174 ሄክታር መሬት ላይ የተባዛ የሰብል ምርጥ ዘር ምርት እየተሰበሰበ መኾኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል።
በቢሮው የሰብል ልማት እና ጥበቃ ዳይሬክተር አግደው...
የሰላም እጦቱ ወጣቶችን ሥራ ፈትተው ለመጤ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት እንዲጋለጡ ማድረጉን የወጣቶች እና ስፖርት...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ከክልሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ጋር "የወጣቶች ጉዳይ ትግበራ አሉታዊ መጤ ባሕል እና አደንዛዥ ዕጾች መከላከል ግብረ ኃይል የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ" በባሕር...
የተፈጠረው የጸጥታ ችግር በጤና ሥራዎች ላይ እንቅፋት እየፈጠረ መኾኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ በወቅታዊ የሥራ አፈጻጸሞች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በ2016 በጀት ዓመት መጀመሪያ ላይ የዕቅድ ኦረንቴሽን ሰጥቶ ሥራ መጀመሩንም ገልጸዋል። በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ...
በመጪው ሳምንት ከ200 ሺህ በላይ የዓሳ ጫጩቶች በጣና ሐይቅ ይሰራጫሉ።
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጣና ሐይቅ ላይ የዓሳ ልማትን የማስፋፋት ሥራ እየተሠራ መሆኑን የባሕር ዳር ዓሳ እና ሌሎች የውኃ ላይ ሕይወት ምርምር ማዕከል አስታወቀ።
የምርምር ማዕከሉ በመጪው ሳምንት ከ200 ሺህ በላይ የዓሳ...
ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማትን ለማሻሻል በሚሠሩ ሥራዎች ሁሉም እንዲረባረብ ጥሪ...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታን ለማሳደግ ክልሉ ለአካባቢ እና ለአረንጓዴ ልማት ጥበቃ ሥራዎች ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ገልጿል።
ኢትዮጵያ ለአየር...