መንግሥት ከ9 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ የነዳጅ ድጎማ ማድረጉን የትራንስፖርትእና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መንግሥት በ2016 በጀት ዓመት አምስት ወራት ለሕዝብ አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች ከ9 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ የነዳጅ ድጎማ ማድረጉን ትራንስፖርትእና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ባለፉት አምስት ወራት 5 ሺህ 786...
“ግብፆች አልተስማማንም የሚሉት እኛ የምንፈልገው ካልኾነ ሌሎችን ቢጠቅምም ባይጠቅምም ድርድሩ ይፈርሳል ከሚል ግምት ነው”...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ግብፅ የዓባይ ግድብን በተደጋጋሚ የውዝግብ ማዕከል ለማድረግ የምታደርገው ጥረት የውኃው ብቸኛ ተጠቃሚ እና ባለቤት እኛ ነን ከሚል ፍላጎት የመነጨ መኾኑን የውኃ ፖለቲካ ተመራማሪው ያዕቆብ አርሳኖ (ዶ.ር) ተናግረዋል።
የውኃ ፖለቲካ...
“የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት በ77 ከተሞች አዳዲስ የገበያ ማዕከላትን በማቋቋም አምራችና ሸማቹን በቀጥታ ለማገናኘት እየሠራን...
ደብረ ብርሃን: ታኅሳሥ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ለሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ በጀት በማቅረብ የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት እየሠራ መኾኑን ገልጿል። ...
የታጠቁ ኀይሎች በሰላማዊ መንገድ የሚታገሉበትን የፖለቲካ አውድ መንግሥት እየሠራ እንደሚገኝ ገለጸ።
አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በሰጠው መግለጫ የተሳሳቱ መረጃዎች በማኅበረሰቡ ላይ ካለው ዓለም አቀፋዊ የሚዲያ ተደራሽነት እና አጀንዳ ፈጠራ አንፃር ተዳምሮ ማኅበረሰቡን ውዥንብር ውስጥ ከትቷል ብሏል። ይህም የሀገሪቱን የኢኮኖሚ እድገት ገትቷል...
“የመንገድ ግንባታዎቹ የወልድያ ከተማ ሕዝብን የልማት ጥያቄ የሚመልሱና ለከተማዋ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያላቸው ናቸው”...
ደሴ: ታኅሳሥ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን በወልድያ ከተማ በ1 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘውን የመንገድ ግንባታ የሥራ እንቅስቃሴን ተመልክተዋል። ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን በከተማዋ እየተገነቡ...