ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ለኢትዮጵያ ወዳጆች እና አጋሮች ለፈረንጆቹ አዲስ ዓመት...

በሰቆጣ ቃልኪዳን የማስፋፋት ምዕራፍ ትግበራ ሕጻናትን ከመቀንጨር እና ከሞት መታደግ እንደተቻለ ጤና ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቆጣ ቃልኪዳን የ2015 ዓ.ም አፈጻጸም ግምገማ፣ የ2016 ዓ.ም ዕቅድ ማጽደቂያ፣ የምግብ ሥርዓት ትራንስፎርሜሽን ማስተዋወቂያ የከፍተኛ አመራር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ እንደተገለጸው የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና አይ...

“ጥምቀትን በጎንደር ሃይማኖታዊ መሰረቱን እና ድምቀቱን በጠበቀ መንገድ እንዲከበር ከፍተኛ ዝግጅት እየተደረገ ነው” ...

ጎንደር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር ቅጥር ግቢ ውስጥ የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። የክልል እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና ነዋሪዎች ጥምቀተ ባሕሩን በማጽዳቱ ሥራ ተሳትፈዋል። የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም...

በዝቅተኛ የሩሮ ደረጃ የሚገኙ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎችን የቤት ችግር ለመፍታት እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ።

ጎንደር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በአዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚመሩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ለማድረግ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል። የአዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ የከተማ እና መሰረተ...

“የክልሉ መንግሥት የዋግ ሕዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ በቁርጠኝነት ይሠራል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ያለመ ሕዝባዊ ውይይት ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደና የማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጀነራል ዘውዱ በላይ በተገኙበት በዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ ተካሂዷል። የክልሉ መንግሥት ያቀረበዉን...