“ሰላማዊ ውይይቶች ዘላቂ መፍትሔ እንዲያመጡ መቃኘት፤ በዘላቂነትም መተግበር ይገባቸዋል” የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር አለመግባባት ወደ አፈሙዝ እየዞረ ከፖለቲካ ምክሩ እና ዝክሩ ያልነበሩ ንጹሐን ተቀጥፈዋል፡፡ ለዓመታት የተገነቡ ተቋማት ተዘርፈዋል፤ ወድመዋል፡፡ ነገ ሀገራቸውን የሚረከቡ ሕጻናት እና ወጣቶች ፖለቲካ በወለደው ግጭት...
ቡና ባንክ መምህራንና የጤና ባለሙያዎችን ለመደገፍ ባዘጋጀው የ3ተኛ ዙር ይቆጥቡ ይሸለሙ መርሐ ግብር ለእድለኞች...
አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቡና ባንክ መምህራንና የጤና ባለሙያዎችን ለመደገፍ ያዘጋጀውን የ3ተኛ ዙር ይቆጥቡ ይሸለሙ መርሐ ግብር ማጠናቂያ ፕሮግራምን አካሂዷል። በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የቡና ባንክ ማርኬቲንግ እና ኮምዩኒኬሽን ዳሬክቶሬት ተወካይ ካሳሁን ይበልጣል...
ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ጋር ያደረገችዉ የወደብ ስምምነት እንዳስደሰታቸው የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡
ደሴ: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነዋሪዎቹ በከተማው አደባባይ ላይ በመገኘት ደስታቸውን ገልጸዋል፡፡ አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት የከተማዋ ነዋሪዎች የኢትዮጵያ የወደብ ፍላጎት ምላሽ እያገኘ ነው ብለዋል፡፡
ወደቡ ሀገሪቷን በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ከማድረጉም ባለፈ ለቀጣናው ሀገራት ሰላም እና ደኅንነት...
ዌስትሃም የቶማስ ሱሴክን ውል አራዘመ
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዌስት ሃም አማካይ ቶማስ ሱሴክ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር እስከ ሰኔ 2027 የሚያቆየውን አዲስ ውል ፈርሟል። ተጫዋቹ በዚህ የውድድር ዘመን ለክለቡ ስምንት ጎሎችን አስቆጥሯል።
የ28 ዓመቱ የቼክ ሪፐብሊክ ዜጋ ለዌስት...
“ከሶማሌ ላንድ ጋር የተደረገው ስምምነት ለዘመናት ኢትዮጵያ ላይ የተቆለፈውን በር የከፈተ ነው” የባሕር ትራንስፖርትና...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያና ሶማሌ ላንድ በትናንትናው እለት በወደብ ልማትና የጋራ ተጠቃሚነት ላይ የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራርመዋል።
ጉዳዩን በማስመልከት ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ የሰጠው የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎትም ይህ ስምምነት እንደ ሀገር ትልቅ ድል...