ዛሬ ሀገር አቀፍ የሕግ አውጪዎች መድረክ በሐረር ከተማ ይካሄዳል።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፉ የሕግ አውጪዎች መድረክ የፌዴራል፣ የክልል እና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች እና ሌሎችም በተገኙበት ዛሬ በሐረር ከተማ ይካሄዳል። መድረኩ በዓመት ሁለት ጊዜ የሚካሄድ መኾኑ ተገልጿል።...

የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች ድሬዳዋ ገቡ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነገ ለሚጀመረው ሀገር አቀፍ የሕግ አውጪዎች የጋራ መድረክ ለመታደም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ድሬዳዋ ከተማ ገብተዋል። ሀገር አቀፍ የሕግ...

“በአዲስ መልክ የሸማች ማኅበራትን በማቋቋም ዘመናዊ እና ሕጋዊ የንግድ ሥርዓትን በመገንባት የኑሮ ውድነቱን ለማቃለል...

ደሴ: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የከተማ ልማት ክላስተር በሥሩ ከሚያሥተዳድራቸው ተቋማት ጋር የ5 ወራት የሥራ አፈጻጸምን ገምግሟል፡፡ በግምገማው የተገኙት ቢሮ ኀላፊዎች የኑሮ ውድነቱ ባልተረጋጋ የገበያ ሥርዓት የሚመጣ መኾኑን በመጥቀስ “ሸማች ተኮር የገበያ...

ኢትዮጵያ የባሕር በር የምታገኝበት የመግባቢያ ሥምምነት በመፈረሙ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የደስታ መልዕክት አስተላለፈ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት አመራሮችና ሠራተኞች የስምምነት ሠነዱ መፈረሙን አስመልክቶ የደስታ መግለጫ ሥነ-ሥርዓት አካሂደዋል። በሥነ-ሥርዓቱም የኢፌድሪ መንግሥት እና የሶማሌላንድ መንግስት የፈረሙት የትብብር እና የአጋርነት መግባቢያ ሠነድን በተመለከት የ’እንኳን ደስ ያለን’...

በርሚንግሃም ሲቲ ዋይኒ ሩኒን ከአሠልጣኝነት አሰናበተ።

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ38 ዓመቱ ዋይኒ ሩኒ በእንግሊዝ ሻምፒዮንስ ሺፕ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው የበርሚንግሃም ሲቲ ቡድን አሠልጣኝ ነበር፡፡ ሩኒ እኤአ ጥቅምት 11 ቀን 2023 ቡድኑን...