በሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የተመራ ልኡክ ጅግጅጋ ገባ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የተመራ ልኡክ ዛሬ ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል። ፕሬዘዳንቱ ጅግጅጋ ከተማ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሊ ክልል ርእሰ መስተዳደር ሙስጠፋ ሙሐመድና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች...

ከ1 ቢሊዮን ብር በጅቶ የመሰረተ ልማት ግንባታ እያካሄደ መኾኑን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ጉጸ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት ተይዞ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ መሆኑን የከተማ አሥተዳደሩ ከንቲባ አቶ መሐመድአሚን የሱፍ ገለልጸዋል። በከተማ አሥተዳደሩ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት...

መገናኛ ብዙኀን ችግሮች እንዲፈቱ እየሠሩት ያለው ሥራ የሚመሰገን እንደኾነ ተቋማት ገለጹ፡፡

አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ጋር በመተባበር ለመገናኛ ብዙኀን የሥራ ኀላፊዎች የግንዛቤ ማሰጨበጫ እና የውይይት መድረክ አካሂዷል። የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ደሲሳ “እየሠራናቸው ያሉትን...

ቶትንሃም ፓፔ ማታር ሳረር ለስድስት ዓመት ተኩል በክለቡ እንዲቆይ አዲስ የኮንትራት ውል አስፈረመ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቶትንሃም ሆትስፐር አማካኝ ተጫዋቹ ፓፔ ማታር ሳረር በክለቡ ለስድስት ዓመት ተኩል እንዲቆይ አዲስ የኮንትራት ውል አስፈርሟል። ተጫዋቹ በ2021 ለቶትንሃም ቢፈርምም በውሰት ውል ለፈረንሳዩ ሜትስ ክለብ በመጫወት ላይ ይገኛል፡፡ ይሁንና...

የለማውን ጥጥ ለኢንዱስትሪዎች ግብዓት በሚውል መልኩ በጥራት እየተሰበሰበ መኾኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በ23 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የለማ ጥጥ እየተሰበሰበ መኾኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል። በመምሪያው የሰብል ልማትና ጥበቃ ቡድን መሪ አቶ ጌትነት ካሳሁን እንደተናገሩት በመኽር ወቅቱ...