“የሃይማኖት መሪዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ልሂቃን ተግተን ለሰላም ልንሠራ ይገባል” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እና የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል የልደት በዓልን አስመልክቶ የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫው ላይ የተገኙት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት...

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከ2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ የመምህራን መኖሪያ ቤት...

ደሴ: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመኖሪያ ቤት ግንባታው ተረጋግቶ ለማስተማር እና የምርምር ሥራዎችን ለመሥራት እንደሚያስችል የዩኒቨርሲቲው መምህራን ተናግረዋል። በዩኒቨርሲቲው የቱሉ አውሊያ ግቢ መምህር ዶክተር ዋለ ተስፋዬ እና አቶ መሰረት አበበ እንደተናገሩት ዩኒቨርሲቲው ያለበት አካባቢ በቂና...

በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎች ወደ ሕጋዊ መስመር እንዲገቡ የኢሜግሬሽን እና ዜግነት...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢሜግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በኢትዮጵያ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎች ከጥር 1/2016 ዓ.ም እስከ ጥር 30/2016 ዓ.ም ድረስ ወደ ሕጋዊ መስመር እንዲገቡ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የኢሜግሬሽን እና...

ለልደት እና ጥምቀት በዓላት በአማራ ክልል ከ3 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሊትር በላይ ዘይት እንደሚሰራጭ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል እና ለጥምቀት በአማራ ክልል የሚሰራጨውን ከ3 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሊትር በላይ ዘይት ሥራ የሚያከናውነው የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን መኾኑን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር...

በኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከመቻል የሚያገናኘው ጨዋታ ይጠበቃል።

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዘጠነኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎችን ያስተናግዳል።9ሰዓት ባሕርዳር ከተማ ከሻሼመኔ ከተማ ጋር ይጫወታል። የጣና ሞገዶቹ በስምንት ጨዋታዎች 17 ነጥቦችን...