“በዓሉን ስናከብር በኢትዮዽያዊ ጨዋነት እና የመረዳዳት ባሕላችን ሊኾን ይገባል” የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ...
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ለመላዉ የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አደረሰን፤ በዓሉን ስናከብር ኢትዮዽያዊ ጨዋነት እና የመረዳዳት ባሕላች ሊኾን ይገባል ብለዋል።
በክልላችን የተገኘነዉን አንፃራዊ ሰላም ወደ...
“የሕዝቡን የመረዳዳት እና የመደጋገፍ እሴት ማስቀጠል ያስፈልጋል” ማማሩ አያሌው (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ሠራተኞች እና የሥራ ኀላፊዎች የልደት በዓልን አስመልክቶ ከደመወዛቸው በማዋጣት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው እና ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርተዋል።
የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ...
ልደትን በላሊበላ ለማክበር የሚገቡ እንግዶችን እየተቀበሉ ማስተናገድ መጀመራቸውን የላሊበላ ነዋሪዎች ገለጹ።
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ላሊበላ የዓለም አይኖች ሁሉ ለማየት የሚናፍቁትን ትልቅ የቱሪዝም ገጸ በረከት አቅፋ የያዘች ከተማ ናት። የተሰጣቸውን ጸጋ በአግባቡ በመጠቀም የኑሯቸው መሰረት ያደረጉት የከተማዋ ነዋሪዎችም ብዙ ናቸው።
"ቱሪዝም ተሰባሪ ነው" ይባላል።...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአዋሬ አካባቢ የተገነባውን የአነስተኛ ወጪ ቤቶች ግንባታ መረቁ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማይት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በአዋሬ አካባቢ በ1 ሺህ 523 ነጥብ 3 ሜትር ካሬ ላይ የተገነባውን ተጨማሪ የአነስተኛ ወጪ ቤቶች ግንባታ መርቀዋል።...
የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ ፀጉርና ከመቅደላ የተወሰዱ ታሪካዊ ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ።
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ ፀጉር እና በመቅደላ ጦርነት ወቅት በእንግሊዝ ጦር የተወሰዱ ታሪካዊ ቅርሶች ተመለሱ። የተመለሱት ታሪካዊ ቅርሶች ሁለት በብር የተለበጡ ዋንጫዎች፣ አንድ የቀንድ ዋንጫ፣ ደብዳቤዎች እንዲሁም አንድ ጋሻ...