የግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ መጻዒ ፈተና!

ባሕር ዳር: ጥር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የግብርናውን ክፍለ ኢኮኖሚ እየፈተኑት ከሚገኙ ምክንያቶች መካከል የመጤ አረም መስፋፋት አንዱ ነው። በእርሻ መሬት ላይ የሚታዩ አረሞች መደበኛ፣ አደገኛ፣ መጤ እና ወራሪ ተብለው ይመደባሉ፡፡ መደበኛ አረም...

የጥላቻ ንግግር እና ሐሰተኛ መረጃን ለመከላከል ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን እንደሚሠራ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጥላቻ ንግግር እና ሐሰተኛ መረጃን ለመከላከል ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን እንደሚሠራ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በጥላቻ ንግግር እና በሐሰተኛ መረጃ መከላከያ መንገዶች ዙሪያ ለበይነ መረብ መገናኛ...

“በብሔረሰብ አሥተዳደሩ እየተሠራ ያለው የሕግ ማስከበር ተግባር የሚበረታታ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን

ከሚሴ: ታኅሳስ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን እና የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ አቶ እንድሪስ...

በ30 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ የከተማ መሬት አያያዝ እና ማዘመን ተግባር ሊከናወን መኾኑ ተገለጸ።

አዲስ አበባ: ታኅሳስ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ30 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ በባሕር ዳር፣ በሃዋሳ፣ በአዳማ እና በሶዶ ከተሞች የከተማ መሬት አያያዝ እና የማዘመን ተግባር ሊከናወን እንደኾነ ተገለጸ፡፡ የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር እና የኮሪያው ዋቩስ...

“የልብ ህሙማን ህፃናት ወር” ተብሎ በተሰየመው የጥር ወር ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ሥራዎችን...

አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ የድጋፍ መርሐ ግብር የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የኢትዮ ቴሌኮም እና የቴሌብርን የማኅበራዊ ሚዲያ በመከተል እና በየቀኑ የሚለቀቁ ይዘቶችን ለሌሎች በማጋራት ብቻ ምንም ዓይነት ወጪ ሳያወጡ ድጋፍ ማድረግ...