በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ሥራ የተሻለ ተሞክሮ እንዳለ የአማራ ክልል...

ደሴ: ጥር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ ሥራ የተሻለ ተሞክሮ እንዳለ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ገልጸዋል፡፡ የ2016 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ልማት ጥበቃ...

ሕዝብ በጊዜያዊ ችግሮች ሳይሰናከል ባሕሉን በመጠቀም አካባቢው ወደ ቀድሞ ሰላሙ እንዲመለስ የበኩሉን ድርሻ...

እንጅባራ: ጥር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወቅታዊ ሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በእጅባራ ከተማ መክረዋል። "አብሮነታችንን በማጠናከር ሰላማችንን እናረጋግጣለን" በሚል መሪ ሃሳብ በተካሄደው በዚሁ የምክክር...

በጎንደር ከተማ ተከስቶ የነበረውን ችግር በአጭር ጊዜ ወደ ነበረው ሰላም ለመመለስ የማኅበረሰቡ አበርክቶ የጎላ...

ጎንደር: ጥር 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በማራኪ ክፍለ ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎች የአካባቢያቸውን የሰላም ኹኔታ አስመልክተው ሀሳባቸውን ለአሚኮ አጋርተዋል። የክፍለ ከተማው ነዋሪ አቶ ገብሬ ሞገስ እና አቶ ዘውዱ ኀይሌ እንዳሉት ሰላም የሁሉም መሰረት...

ከ240 በላይ የውጭ ሀገር ጎብኝዎች በላሊበላ ተገኝተው የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል መታደማቸውን የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ጥር 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከ240 በላይ የውጭ ሀገር ጎብኝዎች በላሊበላ በቦታው ተገኝተው መታደማቸውን የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ። በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች የተከበረው...

የተቀናጀ አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች እንደሚያስፈልግ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 4 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የኢፌዴሪ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽንና በተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ በኢትዮጵያ እየተከናወነ ያለውን ወቅታዊ የሰብዓዊ...