“ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲ ከራሷ አልፋ ለአፍሪካውያንና ለሌሎችም ጥቁር ሕዝቦች ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከተች ናት” አቶ ደመቀ...

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለዘመናት ያደረገችው ዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴ ከራሷ አልፎ ለአፍሪካውያን ብሎም ለጥቁር ሕዝቦች ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናግረዋል። አቶ ደመቀ በቅኝ...

“ጥርን ለቱሪዝም አቅዶ እና አልሞ መጠቀም ያስፈልጋል” የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ

ባሕር ዳር: ጥር 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሃይማኖታዊ እና ሕዝባዊ ክብረ በዓላት በሚያደምቋት ኢትዮጵያ ሰማይ ሥር ወርኃ ጥር የተለየ ድባብ አለው፡፡ በወርኃ ጥር በኢትዮጵያ በተለይም በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች የተለያዩ ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ ክብረ በዓላት...

የኢትዮ-ሶማሊላንድ የባሕር በር ስምምነት በቅንነት የሚወሰድና የሚደገፍ ሀገራዊ አጀንዳ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያደረገችው የባሕር በር ስምምነት በቅንነት የሚወሰድ ሀገራዊ አጀንዳ በመሆኑ ለተግባራዊነቱ ድጋፍ እንደሚያደርጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ተናገሩ። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር...

የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት እንዲለማ የተመረጠውን የሎጎ ሐይቅ ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ጥር 01/2016 ዓ.ም (አማኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሀሳብ አመንጭነት በሦስተኛው ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት እንዲለማ የተመረጠውን የሎጎ ሐይቅ ጎብኝተዋል። ሎጎ ሐይቅ በደቡብ ወሎ ዞን ከሚገኙ አራት...

ለአፍሪካ ዋንጫ የተለያዩ ሀገራት ብሔራዊ ቡድኖች አቢጃን እየገቡ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኮትዲቯር አስተናጋጅነት ለሚደረገው የ2023ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የተለያዩ ሀገራት ብሔራዊ ቡድኖች ወደ አቢጃን እየገቡ ይገኛሉ፡፡ ትናንት ምሽት የካሜሮኑ የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን የሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን ኮትዲቯር ገብቷል። የሀገሪቱ...