ቱሪስት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ላይ ብሔራዊ የጥራት ማረጋገጥ ፕሮግራም ሊተገበር ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ በቱሪስት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ላይ ብሔራዊ የአገልግሎት ጥራት ማረጋገጥ ፕሮግራም በቅርቡ እንደሚተገበር የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገልጸዋል። ሚኒስትሯ የቱሪዝም እንቅስቃሴውን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት ማብራሪያ በቱሪዝም ዘርፍ የአገልግሎት...

የሀገር ባለውለታው ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት(ንጉሥ ጎጃም ወከፋ)!

የንጉሥ ተክለ ሃይማኖትን ታሪክ ለማወቅ የጎጃም ገዥዎችን ታሪክ መመልከት አስፈላጊ ነው፡፡ የጎጃም ሀገረ ገዥዎች ታሪክ የሚጀምረው ከደጃዝማች ዮሴዴቅ (1744-1749) እንደኾነ በርካታ የታሪክ ጸሐፊዎች ዘግበውታል፡፡ ዮሴዴቅ በዳግማዊ ኢያሱ ብርሃን ሰገድ (1664-1699) ዘመን ለማዕከላዊ መንግሥት አልገብርም ብሎ...

በአዲስ አበባ የከተራ እና የጥምቀት በዓላት ከጸጥታ ችግር ነጻ ኾኖ ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራ...

አዲስ አበባ: ጥር 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ የከተራ እና የጥምቀት በዓላት ከጸጥታ ችግር ነጻ ኾነው እንዲከበሩ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ እንደኾነ የከተማዋ ሰላምና ጸጥታ አሥተዳደር ቢሮ ገልጿል። በዓላቱ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ...

ኢትዮጵያ የኢነርጂ ተጠቃሚነቷን ለማስፋት የተለያዩ አማራጮችን እየተከተለች እንደምትገኝም የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ድኤታ ነመራ...

አዲስ አበባ: ጥር 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የኢነርጂ ተጠቃሚነቷን ለማስፋት የተለያዩ አማራጮችን እየተከተለች እና እየተጠቀመች እንደምትገኝም የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ድኤታ ነመራ ገበየሁ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ "የአየር ንብረት ለውጥን በመቋቋም ዘላቂ ዕድገትን የምታረጋግጥ ኢትዮጵያ" በሚል...

አስገዳጅ የጥራት ደረጃዎችን ማጽደቁን የኢትዮጵያ ጥራት ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: ጥር 3/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ጥራት ደረጃዎች ኢንስቲትዩት በ38ኛው ብሔራዊና የደረጃዎች ምክር ቤት 385 የጥራት ደረጃዎችን ማጽደቁን ገልጿል። ተቋሙ 233 አዲስ እና 152 ነባር የጥራት ደረጃዎችን ማጽደቁን ነው በሰጠው መግለጫ የገለጸው። ከእነዚህ ውስጥ 12ቱ...