“ቀደምት ጥበብንና ብልሃትን በመጠቀም በሀገር ላይ የተጋረጡ ችግሮችን እንሻገራለን” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ጎንደር: ጥር 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ በየደረጃው የሚገኙ የፀጥታ አመራሮችንና አባላትን አቅም ለመገንባትና የተጠናከረ ሕዝባዊ አገልግሎትን ለማጠናከር የሚያስችል የስልጠና መድረክ በጎንደር ማካሔድ ጀምሯል። በሥልጠና ማሥጀመሪያውም የጎንደር ከተማ አሥተዳድር ተቀዳሚ ምክትል...
“የሕዝባችንን ፍላጎት ለማሟላት እስከጠቀመ ድረስ በየትኛዉም ጊዜና አጋጣሚ የሚመክረን ካለ ለማዳመጥ ዝግጁ ነን” ርእሰ...
ባሕር ዳር: ጥር 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እንዳሉት ከምንም በላይ ሕግ እና ሥርዓትን በማስከበር የሕዝብን ደኅንነት እና ሰላም ለማረጋገጥ ኅብረተሰቡ ያሳየው ከፍተኛ ድጋፍ እና አስተዋይነት የክልሉ ሕዝብ ለሰላም ያለውን ቀናኢነት...
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ለታማኝ ግብር ከፋዮች ዕውቅና እና ሽልማት ሰጠ።
አዲስ አበባ: ጥር 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ መልእክት ለ562 ታማኝ ግብር ከፍዮች ዕውቅና እና ሽልማት ሰጥቷል።
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ አደም ኑሬ በ2015 በጀት...
“የአማራ ክልል ሕዝብና መንግሥት የሰጠንን ኀላፊነት ለመወጣት ቁርጠኛ ኾነን ልንሠራ ይገባል” አህመዲን መሀመድ (ዶ.ር)
ደብረ ብርሃን: ጥር 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪና የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አህመዲን መሀመድ (ዶ.ር) በደብረብርሃን ከተማ በተጀመረው የአመራሮች ሥልጠና ላይ ተገኝተው "የአማራ ክልል ሕዝብና መንግሥት...
“ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሀገራዊ ምክክር ሂደቶችን ለማከናወን ዝግጅት እየተደረገ ነው” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ
ባሕር ዳር: ጥር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሀገራዊ ምክክር ሂደቶችን ለማከናወን ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ...