በባሕር ዳር ከተማ የተሠሩ የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች ለሕዝብ ክፍት እንደሚኾኑ የከተማ አሥተዳደር ባሕል እና...

ባሕር ዳር: ጥር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማን የቱሪዝም መዳረሻዎች ለማስፋፋት የተሠሩ የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች ለሕዝብ ክፍት እንደሚኾኑ የከተማ አሥተዳደር ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ ገልጿል። "ጥርን በባሕር ዳር" በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። በከተማ አሥተዳደሩ...

የአፄ ቴዎድሮስ 205ኛው የልደት ቀን በጎንደር ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአፄ ቴዎድሮስ የልደት በዓል ላይ የተገኙት የጎንደር ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ ደብሬ የኋላ ፤ በዘመነ መሳፍንት ሀገር ተከፋፍሎ ሲባላ በነበረበት ወቅት የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያበሰረ የአንድነት...

ለስጋ ደዌ በሽታ ተገቢውን ትኩረት በመስጠት ማጥፋት እንደሚገባ የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበረዊ...

ባሕር ዳር: ጥር 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከጤና ቢሮ እና ከአማራ ክልል ስጋ ደዌ ተጠቂዎች ማኅበር ጋር በመተባበር የስጋ ደዌ ቀንን አክብሯል። ቀኑ በዓለም ለ70ኛ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ25ኛ...

እስከ ጥር 17 የሚቆየው የአፍሪካ ኅብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ ስብሰባ በአዲስ አበባ ተጀመረ።

ባሕር ዳር: ጥር 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 47ኛው የአፍሪካ ኅብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ ስብስባ ዛሬ በኅብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ተጀምሯል። ስብሰባው "ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት ሥርዓቶች በመገንባት በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ የሕይወት...

ጦርነት የሀገርን ኢኮኖሚ ከማድቀቁም በላይ በሴቶች እና ሕጻናት ላይ የሚያደርሰው ጉዳት የከፋ እንደኾነ የዝቋላ...

ሰቆጣ: ጥር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መንግሥት በክልሉ የተፈጠረውን የሰለም መደፍረስ ችግር ለመፍታት የሰላም አማራጮችን ቀዳሚ ምርጫ ማድረጉን ሊቀጥል ይገባል ሲሉ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የዝቋላ ወረዳ ነዋሪዎች ተናግረዋል። የተጀመሩ የሰላም ስምምነቶች የዋግን ሕዝብ ተጠቃሚ ስለማድረጋቸው የዝቋላ...