“በክልሉ የተፈጠረውን ቀውስ ወደ ቀደመ ሰላም ለመመለስ የፀጥታ ኃይሉን አቅም በሥልጠና የመገንባት ሥራ ተጠናክሮ...
ደብረ ማርቆስ: ጥር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ማርቆስ ከተማ ክልላዊ፣ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ነባራዊ ሁኔታዎችን መረዳት የሚያስችል ሥልጠና ለፀጥታ መዋቅሩ እየተሰጠ ይገኛል፡፡
ቀጣይነት ያለው የአጭር እና የረዥም ጊዜ ሥልጠናን ማጠናከር ትኩረት እንደሚሰጠው በምክትል ርእሰ መሥተዳደር...
“ሕዝበ ክርስቲያኑ በዓለ ጥምቀቱን ሲያከብር ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ ሊኾን ይገባል” የባህር...
ባሕር ዳር: ጥር 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የከተራና የጥምቀት በዓልን ሲያከብር ሃይማኖታዊ ሥርዓቱንና ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ ሊሆን ይገባል ሲሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ተናገሩ።
በዓለ ጥምቀቱ ...
አቶ ደመቀ መኮንን ከቢል እና ሚሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን መስራች እና ሊቀ መንበር ቢል ጌትስ...
ባሕር ዳር: ጥር 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቢል እና ሚሊንዳ ጌትስ መስራች እና ሊቀ መንበር ቢል ጌትስ ጋር ዛሬ ተወያይዋል።
ውይይቱን ያደረጉት በስዊዘርላድ ዳቮስ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም...
ናኦሚ ግርማ የአሜሪካ የ2023 የምርጥ ተጫዋቾችን ሽልማት አሸነፈች፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሳን ዲያጎ ዌቭ የሴቶች ቡድን እየተጫወተች የምትገኘው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የአሜሪካ የ2023 የሴቶች ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፋለች፡፡
በዚህም የ23 ዓመቷ ናኦሚ በአሜሪካ ሴቶች እግር ኳስ ታሪክ የመጀመሪያዋ ተከላካይ...
በዚህ ዓመት የተፋሰስ ልማት ከ31 ሺህ 200 ሔክታር በላይ መሬት እንደሚለማ የሰሜን ሸዋ ዞን...
ደብረ ብርሃን: ጥር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ በዞኑ 2 ሺህ 932 የማኅበረሰብ ተፋሰሶችን በመለየት ከሰው እና እንሰሳት ንክኪ ተጠብቀው እንዲቆዩ መደረጉን አስታውቋል፡፡
የመምሪያው ኀላፊ ታደሰ ማሙሻ እንዳሉት 1 ሺ 641 ተፋሰሶች ወደ...