ናኦሚ ግርማ የአሜሪካ የ2023 የምርጥ ተጫዋቾችን ሽልማት አሸነፈች፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሳን ዲያጎ ዌቭ የሴቶች ቡድን እየተጫወተች የምትገኘው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የአሜሪካ የ2023 የሴቶች ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፋለች፡፡ በዚህም የ23 ዓመቷ ናኦሚ በአሜሪካ ሴቶች እግር ኳስ ታሪክ የመጀመሪያዋ ተከላካይ...

በዚህ ዓመት የተፋሰስ ልማት ከ31 ሺህ 200 ሔክታር በላይ መሬት እንደሚለማ የሰሜን ሸዋ ዞን...

ደብረ ብርሃን: ጥር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ በዞኑ 2 ሺህ 932 የማኅበረሰብ ተፋሰሶችን በመለየት ከሰው እና እንሰሳት ንክኪ ተጠብቀው እንዲቆዩ መደረጉን አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ኀላፊ ታደሰ ማሙሻ እንዳሉት 1 ሺ 641 ተፋሰሶች ወደ...

ጥምቀትን በጎንደር በድምቀት ለማክበር ከሕዝብ ጋር የተቀናጀ ዝግጅት ማድረጉን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምቀትን በጎንደር በድምቀት ለማክበር ከሕዝብ ጋር የተቀናጀ ዝግጅት ማድረጉን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ገልጿል። የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያም የ2016 ዓ.ም የጥምቀት በዓልን በጎንደር ከተማ ለማክበር የሚመጡ...

”ያለንን ከማካፈል ይልቅ ችግር እየጨመሩ ኅብረተሰቡን ማሰቃየት ከባሕላችንም ከታሪካችንም ያፈነገጠ ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

ባሕር ዳር: ጥር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ የዋጋ ንረትን ለመቀነስ እና ሸማች ተኮር የግብይት ሥርዓትን ለመገንባት ከአጋር አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። የውይይቱ ዓላማ ሕገ ወጥነትን በመከላከል ጤናማ...

“በ150 ሚሊዮን ብር ወጭ የለሙ አረንጓዴ ቦታዎች እስከ የካቲት /2016 ዓ.ም ለሕዝብ ክፍት ይኾናሉ”...

ባሕር ዳር: ጥር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማን ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ ድርጅቶችን እና ማኅበረሰቡን በአረንጓዴ ልማት ለማሳተፍ እየተሠራ መኾኑን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር አካባቢ ጥበቃ፣ ጽዳት እና ውበት ጽሕፈት ቤት ገልጿል። በከተማ አሥተዳደሩ...