“የሚመጡ ኢንቨስትመንቶች የማኅበረሰቡን ጨዋነት ዋስትና በማድረግ ነው” የኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ
ደብረ ብርሃን: ጥር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ብርሃን ከተማ ሥልጠና ሲከታተሉ የነበሩ የሦስት ዞኖች የጸጥታ ተቋማት ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች በከተማው ያለውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ተመልክተዋል።
የአማራ ክልል ኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ...
ጎንደር ለጥምቀት መቆያ በሚኾን 14ኛው የባሕል ፌስቲባል ደምቃለች።
ጎንደር: ጥር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጎንደር እና ብልሃተኛ ልጆቿ የጥምቀት ድግሳቸውን አሰናድተው እንግዶቻቸውን እየተቀበሉ ነው። የጥምቀት ሰሞን ጎንደር የተገኘ ሰው ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊያንን በግብር ተገልጠው ያያል።
ጎንደር በጥምቀት ዋዜማ በሚካሄደው 14ኛው ጥምቀትን በጎንደር የባሕል ሳምንት...
ሕዝባዊ በዓላቱን ሰላማዊ በኾነ መንገድ ማክበር እንደሚገባ የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ጥሪ...
ባሕር ዳር: ጥር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ አበበ እምቢአለ በዓላቱን ምክንያት በማድረግ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም የአማራ ክልል ከታኅሣሥ ወር የመጨረሻ ሳምንት ጀምሮ ጥርን በሙሉ ልዩ ልዩ...
“በግብጽ እና በአረብ ሊግ በኩል የኢትዮጵያን የወደብ ፍላጎት አስመልክቶ የተሰጠው መግለጫ ተቀባይነት የለውም” የውጭ...
አዲስ አበባ: ጥር 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዲፕሎማሲ ሳምንት ኤግዚቢሽኑ የዲፕሎማሲ ኹኔታን በሚገባ ያስተዋወቀ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ.ር) ገልጸዋል።
አምባሳደሩ በሳምንታዊ መግለጫቸው ላይ እንዳሉት በአረብ ሊግም ኾነ በግብጽ ወደብን በተመለከተ...
“ጥምቀትን በጎንደር ሲደላን የምናከብረው፤ ችግር ሲገጥመን የምንጥለው ሳይኾን ሁሌም በጉጉት እየጠበቅን በድምቀት የምናከብረው ልዩ...
ጎንደር: ጥር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ ወጣቶች በከተማዋ ወቅታዊ የሰላም ኹኔታ እና በጥምቀት በዓል የእንግዶች አቀባበል ዙሪያ ምክክር አድርገዋል።
በምክክሩ ላይ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የውይይቱ...