እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
ከመንፈሳዊ ገጽታው ባሻገር የሀገርና የሕዝብ ሀብት ለሆነው፤ የክፋትን እድፍ አጥበን የምናስወግድበት እንዲሁም የጥላቻና የቂም ሰንኮፍን ነቅለን ለምንጥልበት የጥምቀት በዓል እንኳን አደረሳችሁ፡፡
የጥምቀት በዓል በመላው ሀገራች አካባቢ በደማቅ ሁኔታ የሚከበር ሲሆን ንስሐ፣ ድኅነትን እና ትህትናን...
አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ ለከተራና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክርቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ ለከተራና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
የጥምቀት በዓል በመላው ሀገራችን በጉጉት የሚጠበቅ በአደባባይ የሚከበር ሃይማኖታዊ ሥርዓቱንና ትዉፊቱን ጠብቆ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የልዑካን ቡድናቸው ዑጋንዳ ካምፓላ ገቡ።
ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ19ኛው የገልተኛ ሀገራት ንቅናቄ ርዕሳነ ብሔር እና ርዕሳነ መንግሥታት ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው ካምፓላ የገቡት።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት በደሴ ከተማ ታቦታት የሚያልፍበትን መንገድ አጸዱ።
ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት በደሴ ከተማ ታቦታት የሚያልፍበትን መንገድ አጽድተዋል፡፡
በሥፍራው የሚገኘው ሬጅመንት ዋና አዛዥ የጥምቀት በዓልን አስመልክቶ ሠራዊቱ የመዝገበ ምህረት ቅድስት ማርያም ታቦት የሚወጣበትን...
“እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢየሱስ ክርስቶስ ከልደት እስከ ዕርገት የተጓዘው ጉዞ የአዳምን ውድቀት የተከተለ ነው፡፡ አዳም በተጓዘበት የውድቀት መንገድ ተጉዞ አዳምን ከውድቀት አነሣው፡፡ ይህ ጉዞ ሁለት ዓላማ ነበረው፡፡ አንድም ለሌሎች አርአያ...