ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልእክታቸውም “ውድ የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለጥምቀት በዓል በደኅና አደረሳችሁ” ብለዋል፡፡
በሀገራችን በአደባባይ ከሚከበሩት በዓላት አንዱ የሆነው ጥምቀት በድምቀት እና...
“ጥምቀት ለሰው ልጅ ድኀነት የተሰጠ ነው” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
አዲስ አበባ: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ባስተላለፉት የጥምቀት በዓል ማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት እግዚአብሔር ጥምቀትን ሲያመጣ ለድኅነት እና ለተሻለ መዳን መኾኑ እሙን ነው ብለዋል። ለፍዳ እና...
ኢትዮጵያዊቷ ዳግማዊ ዮርዳኖስ፡ ኢራምቡቲ!
ኢራቡቲ: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዳም ከ5 ሺህ 500 ዓመታት ፍዳ በኋላ ዳግም ልጅነትን ያገኝ ዘንድ ይች ቀን ትርጉም ነበራት፡፡ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ በዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻ ሲያልፍ ፍሊጶስን ስለጥምቀት እንደጠየቀ ሁሉ ኢትዮጵያም ስለጥምቀት ጓዳ ጎድጓደዋን፤...
የጥምቀት በዓል በተለያዩ የዓለም ሀገራት በልዩ ልዩ ክዋኔዎች እየተከበረ ይገኛል፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በተለያዩ የዓለም ሀገራት በድምቀት በመከበር ላይ ነው። ለአብነትም ሩሲያ፣ ዩክሬን፣ አውስትራሊያ፣ ሩማኒያ፣ ቡልጋሪያ፣ ግሪክ፣ እና ዮርዳኖስ ጥምቀትን በማክበር በቀዳሚነት የሚጠቀሱ ሀገራት ናቸው፡፡
ጥምቀት በሩሲያ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት...
የጥምቀት በዓል በኮምቦልቻ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በድምቀት የሚከበረው የጥምቀት በዓል በኮምቦልቻ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው።
በበዓሉ ላይ የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ መሀመድአሚን የሱፍ ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የጥምቀት በዓል በአደባባይ ከሚከበሩና...